አሁን እኔ አልኖርም/I No Longer Live//ፓስተር አንዱዓለም መገርሳ/ኤንዲ
Автор: Andualem Megersa Official
Загружено: 2026-01-17
Просмотров: 7
Описание:
“አሁን እኔ አልኖርም”
የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን ይኖራል። የዓለምን ተግዳሮት ፈርተን የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚቃረን የሕይወት መንገድ መጓዝ አይገባንም። ይሉኝታ ሳይሆን እውነትና እምነት ሕይወታችንን መመራት አለባቸው።
ክርስትናን በምድራዊ መለኪያና በግርግር ነገሮች ከመመዘን አልፈን፣ ሰማያዊውን ሕይወት መለማመድ ይገባናል።
ሰው ሁለት እግር አለው ተብሎ በሁለት ዛፍ ላይ አንድ ጊዜ መውጣት ወይም መቆም አይችልም። በዓለም ስንኖር ለእውነትና ለውሸት እኩል መካፈል እንችላለን ብለን ማሰብ ትልቅ ስዕተት ነው።
አሁን እኛ አንኖርም፤ ክርስቶስ ግን በእኛ ይኖራል። አሜን!
ይህ እውነት ለብዙዎች እንዲደርስ፣ እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
“I No Longer Live”
The Spirit of God lives within us. We should not fear the challenges of this world and walk in a way of life that contradicts God’s will. Instead of compromise, truth and faith must guide our lives.
We must go beyond measuring Christianity by earthly standards and material things, and learn to live a heavenly life.
Just because a person has two feet does not mean they can stand on two trees at the same time. While living in this world, thinking that we can equally share in both truth and falsehood is a great mistake.
Now it is no longer we who live, but Christ lives in us. Amen!
To help this truth reach many people, please subscribe. God bless you.
#ChristLivesInMe #ChristianLife #FaithOverFear #TruthAndFaith
#SpiritualGrowth #WalkInTheSpirit #BiblicalTruth
#ክርስቶስ_በእኔ_ይኖራል #አሁን_እኔ_አልኖርም #ክርስትና
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: