Receive the Gift of God/የእግዚአብሔርን ስጦታ ተቀበሉ// ፓስተር አንዱዓለም መገርሳ// ሊሰሙት የሚገባ
Автор: Andualem Megersa Official
Загружено: 2025-12-24
Просмотров: 16
Описание:
ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስብከት/ትምህርት ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና እግዚአብሔር በጸጋው ለሰው ልጆች የሰጠውን የመዳን ስጦታ ያብራራል። ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሲሆን፣ ሰው በሥራ ሳይሆን በእምነት እና በጸጋ የሚቀበለውን የእግዚአብሔር ስጦታ በግልጽ ያብራራል። በዚህ ስብከት፦የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሆነ ጸጋ እና መዳን እንዴት እንደምንቀበል፣ ክርስቶስ ብቻ የሕይወት መንገድ መሆኑ፣ የእምነት ሕይወት እንዴት መኖር እንዳለብን፣ ይህ ትምህርት ለመንፈሳዊ እድገት፣ ለማጽናናት እና ለእምነት ሕይወት በጣም ጠቃሚ ነው። የእግዚአብሔርን ስጦታ በእምነት ተቀበሉ።
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ለብዙዋች እንዲደርስ እናድርግ አመሰግናለሁ።
#የእግዚአብሔር_ስጦታ
#habeshaGraceOfGod #እምነት #ጸጋ #BibleTeaching #BibleMessage
#ChristianTeaching #SpiritualMessage #HopeInGod #GodsLove
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: