ይቅርታ - Forgiveness
Автор: Endaee Communications - Seble Hailu
Загружено: 2022-12-20
Просмотров: 671
Описание:
ይቅርታ ምንድን ነው ሂደቱስ ምን ይመስላል? ይቅርታ ለጠያቂውም ሆነ ለአድራጊው ምን ትርጉም አለው? ይቅርታ ለማድረግ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? አጠያየቁስ ምን ይመስላል? ይቅርታ በማድረግና በእርቅ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? የሚሉትን ዝርዝር ሀሳቦች የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰብለ ኃይሉ ከትዳርና የቤተሰብ ባለሙያ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ ጋር ያደረጉትን ውይይት ይከታተሉ፡፡ ለምትሰጡት ግብረመልስ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡
Forgiveness
What is forgiveness? What does its process look like? How is forgiveness perceived by the one who asked for forgiveness and the forgiver? How long does it take? How should we apologize when we violate others? How is forgiveness different from reconciliation? These questions will be addressed by psychologist Seble Hailu (Ph. D. candidate) and Marriage and Family Therapist Tenaye Hailu (Ph.D.).Thank you for your feedback!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: