ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

MA 9በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬሆይ!!!ለነፍሴ ነፍሷነሽ ለመንገዴ ፋና!!!በዘማሪ ዲ/ን አስናቀ!!

Автор: Kaleb Media ካሌብ ሚዲያ

Загружено: 2026-02-03

Просмотров: 140

Описание: በዚህ ቪዲዮ ለነፍስ ምግብ የሚሆን ዝማሬ በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬሆይ!!!ለነፍሴ ነፍሷነሽ ለመንገዴ ፋና!!!በዘማሪ ዲ/ን አስናቀ!!!
ካሌብ ሚዲያ የተከፈተበት ዋና አላማ

፩,የተዘጉ እና ወደ መዘጋት የደረሱ አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን ማስከፈት፣ማልማት፣አገልግሎት፣ማስቀጠል።
ለምሳሌ፦አንድ ሁለት አገልጋይ የምናገኝበት ወደ መዘጋት የደረሱ ስንላቸው የተዘጉ ማለታችን ደግሞ ከምእመን ውጭ ምንም አገልጋይ የሌለበት ቦታ ነው።በነኝህ ቦታዎች ላይ ዶክመተሪ በመስራት መስተዋወቅ...ወዘተ።

፪,የተቸገሩ ወገኖችን መርዳት።
ለምሳሌ፦ወላጅ አልባ ህፃናትን፣ጧሪ ያጡ አዛውቶችን፣ልጅ ያጡ፣ትዳር ያጡ፣በረከት ያጡ፣ሰላም በትዳርም ሆነ በስራ በተለያየ ነገር ያጡ፣ጤና ያጡ በማንኛውም በሽታ...ወዘተ በተለያዩ ገዳማትና አድባራት ጸሎት በማስያዝና ትላልቅ ቅዱሳን የበቁ አባቶች ያሉበት ገዳም በማስጓዝ፣ጥታዊ የበረከት የቃልኪዳን ቦታዎች በማስጓዝ በመላው ዓለም የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንን ከችግራቸው እዲወጡ እዲፈወሱ ምክንያት ምክንያት።

፫,መንፈሳዊ ሂወትን ኦርቶዶክሳውያን ላይ የማጠንከር ስራ መስራት።ለምሳሌ፦
ወደሌላ ሐይማኖት የሚሄዱትን በሐይማኖታቸው ጠንካራ እዲሆኑ በማድረግ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት እምነት ተከታይ ማድረግ፣ንስሐ አባት የሌላቸውን በጥንቃቄ ንስሓ አባት ማስያዝ፣ስለ ኦርቶዶክስ ሐይማኖታቸው እዲያቁ ማድረግ፣በጾም በጸሎት በስግደትና በምጽዋት ንስሐ እዲገቡ እዲሁም ስጋ ወደሙ እዲቀበሉ እዲጠነክሩ መገዝ... ወዘተ።

፬,ኦርቶዶክሳውያንን ማንቃት።
ለምሳሌ፦ስለ ሐይማኖታቸው እዲቆረቆሩ ግንዛቤ በተለያየ አጋጣሚ መፍጠር፣እርስ በእርስ ኦርቶዶክስ ለኦርቶዶክስ እዲደጋገፋ በማንኛውም ነገር  ማቀናጀት፣ከኦርቶዶክስ ሐይማኖት ውጭ ተቃራኒ የሆኑ የሐይማኖት ተቅዋማት መጥፎ አካሄዶችን እዲገነዘቡ እና በደብ እዲያቁ መረጃ በሰፊው እሚያገኙበትን መድረክ መፍጠር እና እውነተኛ ታሪካቸውን በመረጃ እንዲያውቁ እድሉን ማመቻቸት...ወዘተ።

፭,ኦርቶዶክሳውያንን በኢኮኖሚ ማደራጀት።
ለምሳሌ፦ቢዝነስ በማማከር፣በጣምራ ትስስራዊ ወይም ተያያዥነት ያላቸውን የቢዝነስ ስራዎች እዲጀምሩ ማድረግ...ወዘተ።

፮,የበቁ አባቶችን፣ያብነት ተማሪዎችን፣መናንያንን፣ጸበለተኞችን ቀለብ አልባሳት መጻሕፍት ማቀበል።ከዚህ ወጭ ስለማያስፈልጋቸው።

፯,በተዘጉት ገዳማትና አድባራት ያብነት ተማሪዎችን ማቋቋም።ዳግም እዳይዘጉ እና የአብነት ት/ቤት እየተስፋፋ እደቀድሞው እዲጠነክር ማድረግ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
MA 9በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬሆይ!!!ለነፍሴ ነፍሷነሽ ለመንገዴ ፋና!!!በዘማሪ ዲ/ን አስናቀ!!

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሐርና ወርቁን ስታስማማ በዘማሪ አስናቀ!!!  ሠራዊተ ሠራዊተ መላእክቲሁ በመምህር ኤፍሬም!!!

ሐርና ወርቁን ስታስማማ በዘማሪ አስናቀ!!! ሠራዊተ ሠራዊተ መላእክቲሁ በመምህር ኤፍሬም!!!

ቱርክና ግብፅ እየሸረቡ ያሉትን ሴራ እስራኤል ደረስኩበት አለች በቀጣይ ምን ይከሰት ይሆን?

ቱርክና ግብፅ እየሸረቡ ያሉትን ሴራ እስራኤል ደረስኩበት አለች በቀጣይ ምን ይከሰት ይሆን?

በብርሃን ጸዳል ተከባ እመቤቴ !!!  በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ!!! በዘማሪ ዲ/ን አስናቀ!

በብርሃን ጸዳል ተከባ እመቤቴ !!! በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ!!! በዘማሪ ዲ/ን አስናቀ!

ትሁት ክፍል 87

ትሁት ክፍል 87

Pyszne pączki pieczone - BEZ SMAŻENIA - tłusty czwartek jak z koreańskiej cukierni

Pyszne pączki pieczone - BEZ SMAŻENIA - tłusty czwartek jak z koreańskiej cukierni

ሩታ ልደቷን አከበሩላት .ሰርፕራይዝ ተደረገች ሩታ ማመን አቃታት😱

ሩታ ልደቷን አከበሩላት .ሰርፕራይዝ ተደረገች ሩታ ማመን አቃታት😱

Stop Cham #1412 - Niebezpieczne i chamskie sytuacje na drogach

Stop Cham #1412 - Niebezpieczne i chamskie sytuacje na drogach

እወርዳለሁ ቆላ እወጣለሁ ደጋ የጭንቅ አማላጇን ድንግልን ፍለጋ!!!በዘማሪ ድርሻዬ!!!

እወርዳለሁ ቆላ እወጣለሁ ደጋ የጭንቅ አማላጇን ድንግልን ፍለጋ!!!በዘማሪ ድርሻዬ!!!

ፀሐዬ ልዳ ኮከበ  ፋርስ ሊቃውቱ  አጅበው በአውደምህረት ሲያደምቁ!!!

ፀሐዬ ልዳ ኮከበ ፋርስ ሊቃውቱ አጅበው በአውደምህረት ሲያደምቁ!!!

CO Z NATO? POWSTAJĄ NOWE SOJUSZE

CO Z NATO? POWSTAJĄ NOWE SOJUSZE

Fergie: 2 minuty, które zrujnowały wszystko

Fergie: 2 minuty, które zrujnowały wszystko

Amerykański samochód z Warszawy, który naprawisz sam!

Amerykański samochód z Warszawy, który naprawisz sam!

በዘመናት የሸመገለ፣ ኃያል ነው እግዚአብሔር  በዘማሪ ዲ/ን አስናቀና በመምህር ህሩይ!!!

በዘመናት የሸመገለ፣ ኃያል ነው እግዚአብሔር በዘማሪ ዲ/ን አስናቀና በመምህር ህሩይ!!!

TOCA BOCA ALE TO KPOP DEMON HUNTERS ! ❤️

TOCA BOCA ALE TO KPOP DEMON HUNTERS ! ❤️

Bartoszewicz: poczekajmy na kwiecień i maj - wtedy ujawni się skala zapaści państwa | A. Klarenbach

Bartoszewicz: poczekajmy na kwiecień i maj - wtedy ujawni się skala zapaści państwa | A. Klarenbach

Gdzie jest pelet? Problemy z opałem w całej Polsce

Gdzie jest pelet? Problemy z opałem w całej Polsce

EKIPA - O JAK MIŁO (Wujas, Michu, Wiktoria Niekało, $okolica, Sławomir)

EKIPA - O JAK MIŁO (Wujas, Michu, Wiktoria Niekało, $okolica, Sławomir)

ሀሌ ሉያ ወሪደ የሰአሊተ ምህረት ሰበት ተማሪውች ዋጫውን ወሰዱ!!!

ሀሌ ሉያ ወሪደ የሰአሊተ ምህረት ሰበት ተማሪውች ዋጫውን ወሰዱ!!!

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]