ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

እወርዳለሁ ቆላ እወጣለሁ ደጋ የጭንቅ አማላጇን ድንግልን ፍለጋ!!!በዘማሪ ድርሻዬ!!!

Автор: Kaleb Media ካሌብ ሚዲያ

Загружено: 2026-01-10

Просмотров: 177

Описание: በዚህ ቪዲዮ በኮተቤ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ወድማችን ዘማሪ ድርሻ በገና ሲደረድር!!!የተረበሸን አይምሮ የሚሰበስብ እና የሚያረጋጋ ደስ የሚያሰኝ መዝሙር።

ካሌብ ሚዲያ የተከፈተበት ዋና አላማ

፩,የተዘጉ እና ወደ መዘጋት የደረሱ አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን ማስከፈት፣ማልማት፣አገልግሎት፣ማስቀጠል።
ለምሳሌ፦አንድ ሁለት አገልጋይ የምናገኝበት ወደ መዘጋት የደረሱ ስንላቸው የተዘጉ ማለታችን ደግሞ ከምእመን ውጭ ምንም አገልጋይ የሌለበት ቦታ ነው።በነኝህ ቦታዎች ላይ ዶክመተሪ በመስራት መስተዋወቅ...ወዘተ።

፪,የተቸገሩ ወገኖችን መርዳት።
ለምሳሌ፦ወላጅ አልባ ህፃናትን፣ጧሪ ያጡ አዛውቶችን፣ልጅ ያጡ፣ትዳር ያጡ፣በረከት ያጡ፣ሰላም በትዳርም ሆነ በስራ በተለያየ ነገር ያጡ፣ጤና ያጡ በማንኛውም በሽታ...ወዘተ በተለያዩ ገዳማትና አድባራት ጸሎት በማስያዝና ትላልቅ ቅዱሳን የበቁ አባቶች ያሉበት ገዳም በማስጓዝ፣ጥታዊ የበረከት የቃልኪዳን ቦታዎች በማስጓዝ በመላው ዓለም የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንን ከችግራቸው እዲወጡ እዲፈወሱ ምክንያት ምክንያት።

፫,መንፈሳዊ ሂወትን ኦርቶዶክሳውያን ላይ የማጠንከር ስራ መስራት።ለምሳሌ፦
ወደሌላ ሐይማኖት የሚሄዱትን በሐይማኖታቸው ጠንካራ እዲሆኑ በማድረግ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት እምነት ተከታይ ማድረግ፣ንስሐ አባት የሌላቸውን በጥንቃቄ ንስሓ አባት ማስያዝ፣ስለ ኦርቶዶክስ ሐይማኖታቸው እዲያቁ ማድረግ፣በጾም በጸሎት በስግደትና በምጽዋት ንስሐ እዲገቡ እዲሁም ስጋ ወደሙ እዲቀበሉ እዲጠነክሩ መገዝ... ወዘተ።

፬,ኦርቶዶክሳውያንን ማንቃት።
ለምሳሌ፦ስለ ሐይማኖታቸው እዲቆረቆሩ ግንዛቤ በተለያየ አጋጣሚ መፍጠር፣እርስ በእርስ ኦርቶዶክስ ለኦርቶዶክስ እዲደጋገፋ በማንኛውም ነገር  ማቀናጀት፣ከኦርቶዶክስ ሐይማኖት ውጭ ተቃራኒ የሆኑ የሐይማኖት ተቅዋማት መጥፎ አካሄዶችን እዲገነዘቡ እና በደብ እዲያቁ መረጃ በሰፊው እሚያገኙበትን መድረክ መፍጠር እና እውነተኛ ታሪካቸውን በመረጃ እንዲያውቁ እድሉን ማመቻቸት...ወዘተ።

፭,ኦርቶዶክሳውያንን በኢኮኖሚ ማደራጀት።
ለምሳሌ፦ቢዝነስ በማማከር፣በጣምራ ትስስራዊ ወይም ተያያዥነት ያላቸውን የቢዝነስ ስራዎች እዲጀምሩ ማድረግ...ወዘተ።

፮,የበቁ አባቶችን፣ያብነት ተማሪዎችን፣መናንያንን፣ጸበለተኞችን ቀለብ አልባሳት መጻሕፍት ማቀበል።ከዚህ ወጭ ስለማያስፈልጋቸው።

፯,በተዘጉት ገዳማትና አድባራት ያብነት ተማሪዎችን ማቋቋም።ዳግም እዳይዘጉ እና የአብነት ት/ቤት እየተስፋፋ እደቀድሞው እዲጠነክር ማድረግ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
እወርዳለሁ ቆላ እወጣለሁ ደጋ የጭንቅ አማላጇን ድንግልን ፍለጋ!!!በዘማሪ ድርሻዬ!!!

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ፍቅርሽ በልቤ ይኑርልኝ ምስጋናሽ ከአፌ አይጥፋብኝ!!!የትህትናሽ ነገር ቢወሳ አያልቅም ታነቢያለሽና ለዚህ ክፋ አለም!!!በዘማሪ አስናቀ!

ፍቅርሽ በልቤ ይኑርልኝ ምስጋናሽ ከአፌ አይጥፋብኝ!!!የትህትናሽ ነገር ቢወሳ አያልቅም ታነቢያለሽና ለዚህ ክፋ አለም!!!በዘማሪ አስናቀ!

🛑ሥላሤን አመስግኑ /በዲ/ ን ዘማሪ ረድኤት ሙሉጌታ //🔴selasien amesgenu /by dn zremari rediet mulugeta

🛑ሥላሤን አመስግኑ /በዲ/ ን ዘማሪ ረድኤት ሙሉጌታ //🔴selasien amesgenu /by dn zremari rediet mulugeta

እኔም እንደ ሓና ልቤ በአንተ ፀና ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

እኔም እንደ ሓና ልቤ በአንተ ፀና ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

🛑ይህ ምስጢር ግሩም ነው👉ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

🛑ይህ ምስጢር ግሩም ነው👉ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

አምላከ እስራኤል | AMLAKE ISRAEL KIBERILIGN ዛይ ኪን መዝሙር ZAI KIN MEZMUR  D/n YOSEPH GIRMA #zaiorthodoxmedia

አምላከ እስራኤል | AMLAKE ISRAEL KIBERILIGN ዛይ ኪን መዝሙር ZAI KIN MEZMUR D/n YOSEPH GIRMA #zaiorthodoxmedia

የአንኮበር መድኃኔዓለም ተአምር! #ortodoxtewahedo #comedianeshetu #donkeyyoutube #መድኃኒዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

የአንኮበር መድኃኔዓለም ተአምር! #ortodoxtewahedo #comedianeshetu #donkeyyoutube #መድኃኒዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

#ርእይዎ ኖሎት ናይ ልደት mezmur #eritreanorthodoxmezmur #ዮም ሥማያዊ#mezmur #መዝሙር

#ርእይዎ ኖሎት ናይ ልደት mezmur #eritreanorthodoxmezmur #ዮም ሥማያዊ#mezmur #መዝሙር

የዘር ዛሮች ስንቶቻችን በትውልድ የዘር ዛሮች እድሜ ልክ ታስረናል?  Memehir Girma Wondimu Video 822#subescribe_now ትውልድ ይዳን

የዘር ዛሮች ስንቶቻችን በትውልድ የዘር ዛሮች እድሜ ልክ ታስረናል? Memehir Girma Wondimu Video 822#subescribe_now ትውልድ ይዳን

የድሆች አባት የእግዚአብሔር ወዳጅ ደጉ አባት ታገቱ!!!

የድሆች አባት የእግዚአብሔር ወዳጅ ደጉ አባት ታገቱ!!!

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

የልደት | የገና የበገና መዝሙራት በዘማሪ ዳዊት ዓለሙ። | #mezmur #ኦርቶዶክስ #begena

የልደት | የገና የበገና መዝሙራት በዘማሪ ዳዊት ዓለሙ። | #mezmur #ኦርቶዶክስ #begena

በዘመናት የሸመገለ፣ ኃያል ነው እግዚአብሔር  በዘማሪ ዲ/ን አስናቀና በመምህር ህሩይ!!!

በዘመናት የሸመገለ፣ ኃያል ነው እግዚአብሔር በዘማሪ ዲ/ን አስናቀና በመምህር ህሩይ!!!

January 11, 2026

January 11, 2026

🔴ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና | አድርገህልኛልና በቸርነትህ | የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding  @ZegolaLiveSound

🔴ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና | አድርገህልኛልና በቸርነትህ | የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding @ZegolaLiveSound

🛑 እለት እለት የሚደመጡ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2025 this week

🛑 እለት እለት የሚደመጡ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2025 this week

MA 9በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬሆይ!!!ለነፍሴ ነፍሷነሽ ለመንገዴ ፋና!!!በዘማሪ ዲ/ን አስናቀ!!

MA 9በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬሆይ!!!ለነፍሴ ነፍሷነሽ ለመንገዴ ፋና!!!በዘማሪ ዲ/ን አስናቀ!!

የበጉን ሽልማት ማን ወሰደው? | መሰንቆ ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የበጉን ሽልማት ማን ወሰደው? | መሰንቆ ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የአለቃ ገብረሐና ቤተሰቦችን አገኘናቸው! | ያልተሰሙና አስገራሚ ታሪኮች @ArtsTvWorld

የአለቃ ገብረሐና ቤተሰቦችን አገኘናቸው! | ያልተሰሙና አስገራሚ ታሪኮች @ArtsTvWorld

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]