ከባዱ የእርግዝና ጊዜ/ ሶስተኛ መንፈቅ የእርግዝና ወራት
Автор: Habesha Parenting
Загружено: 2024-10-16
Просмотров: 1639
Описание:
የእርግዝና ሂደት የመጨረሻ ክፍል በሆነው የሶስተኛ መንፈቅ የእርግዝና ወራት ላይ ነብሰጡሮችን ምን ያጋጥማቸዋል?
ይህ ወቅት ከ7ተኛ እስከ 9ኛ ወር ድረስ ያለው የእርግዝና ጊዜ ሲሆን በዚህ ጊዜ ወላጅ ለመሆን በስነልቦናም በፋይናንሻልም በዓጠቃላይ በተለያዩ ነገሮች እራሳችንን የምናዘጋጅበት ጊዜ ነው።
ይህ ወቅት ለአብዛኞቹ ነብሰጡሮች ከባዱ የእርግዝና ጊዜ ነው። በተለይ 8ተኛና 9ኛ ወር ። ብዙ እርዳታም የሚፈልጉበት ወቅት ነው።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: