ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ድብርት/ Postpartum depression
Автор: Habesha Parenting
Загружено: 2024-10-19
Просмотров: 719
Описание:
ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ድብርት (Postpartum depression ) በጣም ብዙ ሴቶች ላይ ከወሊድ በኋላ ለተወሰኑ ሳምንታት ይከሰታል። ይህ የድብርት ስሜት በትክክል ልጃችንን እንዳንንከባከብና በመውለዳችን ያገኘነውን ደስታ ማጣጣም እንዳንችል ሊያደርገን ይችላል። ያለምክኒያት ማዘን፣ መከፋት፣ መጨነቅ እና እራስን የመጥላት ስሜቶች እንዲሰሙን ሊያደርግ ይችላል።
Postpartum depression (also called PPD) is a medical condition that many women get after having a baby. It’s strong feelings of sadness, anxiety (worry) and tiredness that last for a long time after giving birth.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: