Kathryn kuhlman ካትሪን ኩልማን /የተአምራት አገልጋይዋ/ "I believe in miracle" ክፍል 1
Автор: Sintayehu Tsegaye Ministry
Загружено: 2024-09-30
Просмотров: 1474
Описание:
ካትሪን ኩልማን የተአምራት አገልጋይዋ
በተአምራት አምናለሁ በማለት የምትታወቀውን የካትሪንን የሪቫይቫል ታሪክ በመስማት ወደ እግዚአብሔር ተአምራት ይግቡ !! እግዚአብሔር በእኛ ዘመን ሰዎችን ለስራው ማስነሳት ይፈልጋል። ምናልባት ሌላ ሰው ከእናንተ የተሻለ እንዲያስነሳ እየጠበቃችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል። እነሆኝ እኔ አለሁ በእኔ ስራ በማለት ራሳችሁን ለእግዚአብሔር በመስጠት በበህይወታችሁ እንዲሰራ ፍቀዱለት። የካትሪን አምላክ የአንተ /ቺ አምላክ ነው።
ተከታታይ የሪቫይቫል ታሪኮች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ፣ላይክ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ !
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: