Kathryn Kuhlman : ካትሪን ኩልማን (የፈውስ አገልጋይዋ) " I believe in miracles "
Автор: Sintayehu Tsegaye Ministry
Загружено: 2024-10-04
Просмотров: 866
Описание:
ካትሪን ኩልማን የተአምራት አገልጋይዋ
በተአምራት አምናለሁ በማለት የምትታወቀውን የካትሪንን የሪቫይቫል ታሪክ በመስማት ወደ እግዚአብሔር ተአምራት ይግቡ !! እግዚአብሔር በእኛ ዘመን ሰዎችን ለስራው ማስነሳት ይፈልጋል። ምናልባት ሌላ ሰው ከእናንተ የተሻለ እንዲያስነሳ እየጠበቃችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል። እነሆኝ እኔ አለሁ በእኔ ስራ በማለት ራሳችሁን ለእግዚአብሔር በመስጠት በበህይወታችሁ እንዲሰራ ፍቀዱለት። የካትሪን አምላክ የአንተ /ቺ አምላክ ነው።
ተከታታይ የሪቫይቫል ታሪኮች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ፣ላይክ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ !
ክፍል አንድን ሊንኩን ከስር ተጭነው ይመልከቱ
• Kathryn kuhlman ካትሪን ኩልማን /የተአምራት አገልጋይዋ/ ...
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: