ለእርግዝና ተመራጩ የግንኙነት አቅጣጫ የትኛዉ ነዉ?
Автор: ማማHealth EDU
Загружено: 2026-01-01
Просмотров: 819
Описание:
ርዕስ፦ የግንኙነት አቅጣጫና እርግዝና፡ ቶሎ ለማርገዝ የሚረዱ ሳይንሳዊ እውነታዎች
በዚህ ቪዲዮ የግንኙነት አቅጣጫ (Position) በእርግጥ እርጉዝ የመሆን እድልን ይጨምራል? የሚለውን በሳይንሳዊ መንገድ እንመረምራለን። በተለይ ቶሎ ለማርገዝ ለምትፈልጉ እና እድሜያችሁ ከ35 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች (Old Primigravida) እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን አካትተናል።
በቪዲዮው የሚመለሱ ጥያቄዎች፦
ለእርግዝና ተመራጩ አቀማመጥ የትኛው ነው?
ከግንኙነት በኋላ እግርን መስቀል በእርግጥ ይረዳል?
ቶሎ ለማርገዝ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች ምንድን ናቸው?
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#እርግዝና #ጤና #ቶሎለማርገዝ #የሴቶችጤና #PregnancyTips #Ethiopia
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: