ከ7ኛው ወር እስከ ወሊድ፦ ማወቅ ያለባችሁ 5ቱ አደገኛ ምልክቶች!
Автор: ማማHealth EDU
Загружено: 2026-01-05
Просмотров: 195
Описание:
እንኳን ወደ ማማ Health EDU በሰላም መጣችሁ! በዚህ ቪዲዮ የእርግዝና የመጨረሻው ምዕራፍ ወይም ሦስተኛው ትራይሜስተር (Third Trimester) ምን እንደሚመስል በዝርዝር እናያለን። ከሰባተኛው ወር ጀምሮ እስከ ወሊድ ድረስ በፅንሱና በእናቶች ላይ የሚታዩ ለውጦችን እንዲሁም ለወሊድ መደረግ ያለባቸውን ዝግጅቶች እናብራራለን።
በዚህ ቪዲዮ የምንመለከታቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
ከ7-9 ወር ያለው የፅንስ እድገት
የውሸት ምጥ እና እውነተኛ ምጥ ልዩነታቸው
ለወሊድ የሚሆን የሆስፒታል ቦርሳ ዝግጅት
በአስቸኳይ ሆስፒታል መሄድ የሚያስፈልጉ 5 አደገኛ ምልክቶች
ጠቃሚ ማሳሰቢያ፦ ይህ ቪዲዮ ለትምህርታዊ አገልግሎት ብቻ የተዘጋጀ ነው። ማንኛውም የጤና ችግር ሲያጋጥምዎ የቅርብ ሀኪምዎን ማማከር እንዳይረሱ።
ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ቪዲዮው ለሌሎች እናቶች እንዲደርስ Like እና Share ያድርጉ። #pregnancytips #firsttrimester #healthypregnancy
Welcome to Mama Health EDU! In this video, we dive deep into the final stretch of your pregnancy journey—the Third Trimester. From Month 7 to the moment of delivery, we explain the vital changes in your baby’s development, how your body prepares for birth, and the essential preparations you need to make.
What you will learn in this video:
Fetal development milestones from Months 7 to 9.
The difference between "False Labor" (Braxton Hicks) and Real Labor.
Checklist for your Hospital Bag.
5 Cr #ethiopia #momtobe #motherhood itical Danger Signs that require immediate medical attention.
Disclaimer: This video is for educational purposes only. Always consult your doctor or a qualified healthcare provider for personalized medical advice or if you have specific health concerns.
Don't forget to SUBSCRIBE!
If you found this video helpful, please give it a Like and Share it with other expectant mothers.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: