ታላቅ እድል! የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ወደ ፀጥታው ምክር ቤት? የሻዕቢያ አቋም እና የጦርነት ስጋቱ! | Assab port| Ethiopia |Eritrea
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-02-10
Просмотров: 2438
Описание:
በዛሬው የልዩ ጥንቅር መረጃችን፥የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ጉዳዩ ወደ ተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ሊያመራ እንደሚችል ፍንጮች እየታዩ ሲሆን፣ ይህ ደግሞ ለሀገሪቱ ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ዕድል ሊፈጥር ይችላል ተብሏል። በሌላ በኩል የሻዕቢያ ግትር አቋም እና በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ፍጥጫ ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ እያመራ ይሆን?
በዚህ ቪዲዮ የምንዳስሳቸው ነጥቦች፡-
የባሕር በር ጥያቄ በዓለም አቀፍ መድረክ ያለው ተሰሚነት።
የሻዕቢያ "አይቀየሬ" አቋም እና ቀጣይ የጦርነት ስጋቶች።
ለኢትዮጵያ የተከፈተው አዲስ የዲፕሎማሲ በር።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት ወቅታዊ መረጃውን ያግኙ። ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#ገበያ_ሚዲያ #ገበያፖድካስት #ethiopia #seaoutlet #RedSea #eritrea #securitycouncil #ethiopiannews #abiyahmed #isaiasafwerki #hornofafrica
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: