"በመስከረም 01 ተከብረው የሚውሉ የፃድቃን በዓላት" | "መስከረም 01 _ ቅዱስ በርተሎሜዎስ፣ ፃድቁ እዮብ እና አባ ሚልኪ ዘቁልዝ በቤተክርስቲያን ዐይን"
Автор: MESFIN 1-30[365]
Загружено: 2025-09-10
Просмотров: 43
Описание:
መስከረም 01 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተርርስቲያን የሚከበሩት ሐዋርያው ቅዱስ በርተሎሚዎስ፣ ፃድቁ እዮብ እና ስለ አባ ሚልኪ ዘቁልዝ ሕይወታቸውን እና ትምህርታቸውን የምንነጋገርበት ሰዓት ነው።
#EOTC #Ortodox #ቤተክርስቲያን #መስከረም01 #በርቶሎሚዎስ #እዮብ #አባሚልኪ #ቅዱሳን #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ #Faith #Sprituality #Christianity #ክርስትና
በእህዚ MESFIN 1-30[፫፻፷፭] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤
የቤተክርስቲያን ታሪክ፣
የቅዱሳን ገድል፣
የቅዱሳን በዓላት
የቅዱሳን ታሪክ
ስንቅ ሳር ተዘጋጅተው ይቀርቡበታል!!
#MESFIN #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ #OrtodoxEthiopia #Tewahedo #የቀኖናትምህርት #ዶግማ #ቅዱሳን #የቅዱሳንታሪክ #በዓል #የቤተክርስቲያንበዓል #የኦርቶዶክስትውፊት #አማርኛ #YekdusanTarik#OrtodoxChurch #ኢትዮጵያ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: