MESFIN 1-30[365]
ይኽ MESFIN 1-30[365] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤
የቤተክርስቲያን ታሪክ፣
የቅዱሳን ገድል፣
የቅዱሳን በዓላት
የቅዱሳን ታሪክ
ስንቅ ሳር ተዘጋጅተው ይቀርቡበታል!!
#MESFIN1-30[365] #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ #OrtodoxEthiopia #Tewahedo #የቀኖናትምህርት #ዶግማ #ቅዱሳን #የቅዱሳንታሪክ #በዓል #የቤተክርስቲያንበዓል #የኦርቶዶክስትውፊት #አማርኛ #YekdusanTarik#OrtodoxChurch #ኢትዮጵያ
“መድኃኔዓለም ክርስቶስ — የዓለም መዳን በግርማ የገለፀበት ቀን የጥቅምት 27 በዓል” | “ታላቅ በዓል — ክርስቶስ የዓለምን ኃጢአት የሻረበት ቀን"
"ቅዱስ ጢሞና እና ቅዱስ ያዕቆብ _ በመከራ የከበሩ ሐዋርያት" | "ከመከራ ወደ ክብር _ የሐዋርያት መንፈሳዊ መንገድ"
“መልክአ ገብርኤል – The Feast of Saint Gabriel (ጥቅምት 19) 🕊️ | የቅዱስ ገብርኤል ምስጋና [October 29]”
“አስራ ሁለቱ ሐዋርያትና ቅዱስ ቢላሞን – የክርስቶስ ፍቅር ያደረባቸው ሐዋርያት እና ሰማዕታት | ጥቅምት 15 የዕረፍታቸው መታሰቢያ ዕለት”
“ረድኡ ሐዋርያው ቅዱስ ፊሊጶስ፣ ሙሽራው ገብረክርስቶስና ሰማእቱ ቅዱስ ሙሴ – ጥቅምት 14 የሚከብሩ የቅዱሳን አባቶቻችን ታሪክ”
"ከዘጠኙ ቅዱሳን አንዱ – የአቡነ አረጋዊ ተአምርና ሕይወት" | "ጥቅምት 14 የሚከበረው የአቡነ አረጋዊ – መንፈሳዊ በዓል በኢትዮጵያ"
“በወርሃ ጥቅምት የቅዱስ ሚካኤል ታላቅ ተአምር – የመላእክት አለቃ ድንቅ ሥራ!” | “Ethiopian Orthodox Story” | "ጥቅምት 12"
"ማን እንደ እግዚአብሔር ነው? | በወርሃ ጥቅምት የሚፀለይ የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን" | “ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን!! 🙏 የወርሃ ጥቅምት መልእክት”
“ከኀጢአት ወደ ቅድስና፡ ቅዱስ ያዕቆብ፣ ቅድስት ጲላጊያ እና አቡነ ኤልያስ ዘውቅሮ” “ከጥፋት ወደ ጸጋ፡ ቅዱሳን የንስሐ ተምሳሌቶች”
"ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ በህንድ አገር ያደረገው ታላቅ ተአምር እና የመጀመሪያው የአንጾኪያ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ" | ጥቅምት 09
ጥቅምት 08 የሚከበሩ የቅዱሳን በዓላት | "ሰማዕቱ አባ መጥራ እና አባ ሖር፥ የእምነት፣ የትግዕስት እና የፅናት ተምሳሌት"
ጥቅምት 07 የሚከበሩ የቅዱሳን በዓላት | ከስንክ_ሳር | አባ ባውላ፣ ሰማእቱ ቅዱስ ሚናስ እና ሐናሲ እንዲሁም አቡነ ዘራዓቡሩክ!!
አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ _ የመንፈስ ቅዱስ ኅይል እና ተአምራት | ጥቅምት 05 በድምቀት የሚከበሩ ታላቅ አባት!!
"በእምነት የከበሩ ቅዱሳን እናቶች፥ ሰማእቷ ቅድስት አንስጣስያ እና ቅድስት ማርያም እንተ_ዕፍረት" | "ጥቅምት 01 በስንክ_ሳር" #ኦርቶዶክስ
"ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ"_ በከስቶስ ክብርን ያገኘች ድንቅ ሰማእት!! | መስከረም 29 ከ27 ወገኖቿ ጋር ክብርን የተቀናጀች ታላቅ ሰማእት!!
"ለእምነታቸው አንገታቸውን የሰጡ ሰማእታት_ ሰማእቱ አባድር እና እህቱ ቅድስት ኢራኒ" | "በእምነቷ ከሞት የዳነችው ቅድስት ሶስና"
"ሰማእቱ ኤዎስጣቴዎስ እና ቅዱስ አንጢላርዮስ መስከረም 27 የሚከብሩ ታላላቅ አባቶች" | ከጨካኝነት ወደ ቅድስና የቅዱስ አንጢላርዮስ አስደሳች ሕይወት!!
"ነቢዩ ዮናስ _ በአሳ አንባሪ ሆድ ውስጥ ሦስት ቀን እና ሦስት ሌሊት" | "የነቢዩ ዮናስ ታሪክ _ ከመርከብ እስከ ነነዌ"
"የክርስቶስ ተከታዮች _ አቡነ ጎርጎርዮስ፣ ሐዋርያው ቅዱስ አድሊጦስ እና ክርስቱስ ሰምራ"!!
"የቅዱሳን ተጋድሎ" አውናብዮስ፣ እንድርያስ እና ጤቅላ"!! | "በእምነት የበረቱ ቅዱሳን_የመስከረም 23 ስንክ_ሳር በቤተክርስቲያን"
የቅዱሳንን ገድል የምንሰማበት ታላቅ ቀን!! | "የብዙኅን ማርያም" እመቤታችንን የምናስብበት ታላቅ ቀን!!
"መስከረም 19 እና 20 ተከብረው የሚውሉ የቅዱሳን በዓላት" | "ቂርቆስ፣ ጎርጎርዮስ፣ መሊዳማ እና አትናቲዎስ የቅድስና ሕይወታቸው"
"በዓለ መስቀል እና እሌኒ ንግስት" | "ግማደ መስቀሉ በግሸን ደብረ ከርቤ"!!
"የታላቁ መስቀል ምስጢር! የቅድስት እሌኒ አጓጊ ታሪክ" "ቅዱስ ሩፋኤል እና ጦቢት_የመዳን አስደናቂ ታሪክ"
"መስከረም 14 በቤተክርስቲያን፥ የታላላቅ ቅዱሳን የእምነት ፅናት!!" "እምነት እና ፅናት፥ የአባ አጋቶን፣ አቡነ ጴጥሮስ ዘቀዳሚ እና የአቡነ ያሳይ ታሪክ"
"የእምነት ብርታት፣ ቅዱስ ሚካኤል ከሰማዕቱ ከቅዱስ ፋሲለደስ ጋር!! "ቅዱስ ሚካኤል ለሰማዕቱ ለቅዱስ ፋሲለደስ የሰጠው ድንቅ ብርታት"!!
"የቅዱሳን የሕይወት መንገድ፣ ቆርነሌዎስ እና የሰማዕታት ገድል" "እንደ ቅዱሳን መኖር፣፥ የቆርነሌዎስ፣ ታኦድራ፣ ሱርስ እና ፋሲለደስ ብርታት እና ጥንካሬ!!
"የስንክ_ሳር የዛሬ በዓል | ቅዱሳንን በአንድ ላይ እናክብር" "ቅዱሳን በአንድ ቀን | የዕለቱ ስንክ_ሳር እና ታሪክ"
"መስከረም 2 _ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ የሰማዕትነቱ ቀን" | "የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ የሰማዕትነት ታሪክ እና ትምህርት"
"በመስከረም 01 ተከብረው የሚውሉ የፃድቃን በዓላት" | "መስከረም 01 _ ቅዱስ በርተሎሜዎስ፣ ፃድቁ እዮብ እና አባ ሚልኪ ዘቁልዝ በቤተክርስቲያን ዐይን"