ለካይሮ ከባድ ድንጋጤ! ኢትዮጵያ የኒውክሌር ባለቤት ልትሆን ነው! የፑቲን ባለሙያዎችና የኒውክሌር መሳሪያ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው! | Ethiopia Nuclear
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-02-12
Просмотров: 3361
Описание:
Related video፦ • ለግብፅ መርዶ! ፑቲን ለዓባይ ምርቃት ሊመጡ? ኢትዮጵያ ኒውክሌር ል...
በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦
ትናንት ህልም ብቻ ይመስል የነበረው የኢትዮጵያ የኒውክሌር ፕሮግራም እነሆ ዛሬ በባለሙያዎች ጥናትና በምህንድስና ሥራዎች የታጀበ ተጨባጭ እውነት ሆኖ ስለመቅረቡ እንነግራችኋለን።
በዚህም ፕሬዝዳንት ፑቲን የሚልኳቸው የሩሲያ ከፍተኛ የኒውክሌር ባለሙያዎች ወደ አዲስ አበባ የሚገቡበትን ዋነኛ ዓላማ እና በካይሮ ላይ የፈጠረውን ከፍተኛ ድንጋጤ በጥልቀት እንመረምራለን።
የሩሲያ የቴክኒክ ቡድን በኢትዮጵያ የሚያከናውናቸውን ሚስጥራዊ ጥናቶች ጨምሮ ዘመናዊውና ደህንነቱ የተጠበቀው VVER-1200 ቴክኖሎጂ ለሀገራችን ያለውን ፋይዳ በዝርዝር እንዳሳለን።
በተጨማሪም ኢትዮጵያ በዚህ ወቅት ለምን የኒውክሌር ኃይል እንዳስፈለጋትና የቀጣናው ጂኦ-ፖለቲካዊ አንድምታ ምን ሊሆን እንደሚችል የምናሳውቅበትን ትንታኔ ይዘን ቀርበናል።
ይህን ወቅታዊ ልዩ ጥንቅር እስከ መጨረሻው በመከታተል፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ያደርጉት ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
💬 ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን!
ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ]
#ገበያሚዲያ #Ethiopia #EthiopiaNuclear #Putin #RussiaEthiopia #NuclearTechnology #BreakingNews #VVER1200 #EthioDaily #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ፑቲን #አብይአህመድ #ኒውክሌር #ታላቅብስራት #አለምአቀፍዜና #ዜና #የሩሲያዜና
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: