ኢትዮጵያ 16 ዘመናዊ መርከቦችን ልትገዛ ነው! ዶላር ቀነሰ! የኢራን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ! - የካቲት 5/2018 | Gebeya News
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-02-12
Просмотров: 4351
Описание:
በዛሬው እለታዊ ዜናችን፥ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ይፋ ያደረገውን የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ ተከትሎ የዶላር ዋጋ ቅናሽ ስለማሳየቱ ፤ ኢትዮጵያ ተጨማሪ 16 ዘመናዊ መርከቦችን ልትገዛ እንደሆነ ስለመገለጹ፤ ከ27 በላይ ሰዎችን አሳፍራ በአባይ ወንዝ ላይ ስትጓዝ የነበረች የመንገደኞች ጀልባ ተገልብጣ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉን እንዲሁም በኢራን ላይ ጥቃት የሚፈጸም ከሆነ ነዳጅ የሚተላለፍበት የሆርሙዝ ሰርጥ እንደሚዘጋ የኢራን ከፍተኛ ባለሥልጣን ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን የተመለከቱ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦
ትላንት ያወጣውን የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ ተከትሎ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ የነበረው የዶላር ዋጋ መቀነሱ ተገለፀ።
ከ27 በላይ ሰዎችን አሳፍራ በአባይ ወንዝ ላይ ስትጓዝ የነበረች የመንገደኞች ጀልባ ተገልብጣ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተሰማ፡፡
የአሜሪካ የባሕር ኃይል ንብረት የሆኑ የስለላ አውሮፕላን እና ሰው አልባ ድሮን በኢራን ድንበር አቅራቢያ ለግዳጅ መሰማራታቸው ተገልጿል፡፡
የየካቲት 5/2018 የዶላር ምንዛሬ መረጃ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ!
Ethiopia news, , Dollar exchange rate Ethiopia, Breaking News Ethiopia, የካቲት 5 ዜና, የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ, የጀልባ ላይ አደጋ።
#ገበያ_ሚዲያ #ገበያ_ሚዲያ #Gebeyamedia #Ethiopia #breakingnews #EthiopianNews #DollarRate #CurrentAffairs #ኢትዮጵያ #ዜና
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: