Evan Roberts -the welsh revival movement 1904 ኢቫን ሮበርትስ የዌልስ ሪቫይቫል መሪ
Автор: Sintayehu Tsegaye Ministry
Загружено: 2023-10-26
Просмотров: 1600
Описание:
#sintayehu
#Sintayehu Tsegaye Ministry
#revival
#roberts liarden
#Evan Roberts
#revival archive
#god's generals
#holyspiritfire
#revivalprayer
#holy spirit movements
#healing gosple
#supernatural revival
#fire of holy spirit
#supernaturalpowers
#supetnatural
#gosple revival
#christian tube
#የመንፈስ ቅዱስ ሪቫይቫል
#ሙሉ ትረካ
#እውነተኛ ተሃድሶ
#ድንቅ ትረካ
እውነተኛ ታሪክ
#ሪቫይቫል
#የመንፈስ ቅዱስ እሳት
#ሪቫይቫል ምንድነው?
#የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች
#የፀጋ ስጦታዎች
#የአገልግሎት ስጦታዎች
#ስንታየሁ ፀጋዬ
#ፓስተር ስንታየሁ ፀጋዬ
ኢቫን ሮበርትስ በዌልስ ሪቫይቫል እንዲነሳ እግዚአብሔር የተጠቀመበት የእግዚአብሔር ሰው ነበር። አሁን ይዤላችሁ የቀረብኩት ክፍል 3 (ሶስትን) ሲሆን መልዕክቱ ለተሃድሶ እንደሚያነሳሳን ሙሉ እምነቴ ነው። ከዚሁ ጋር በተያያዘ እንዴት አድርገን የእግዚአብሔርን መንፈስ በጥንቃቄ በህይወታችን መያዝ እንደሚገባን ከኢቫን ስህተቶች እንድንማር ይረዳናል የሚል እምነት አለኝ። ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለትን ከስር ሊንካቸውን አስቀምጥላችኋለሁ። ገብታችሁ በማዳመጥ ራሳችሁን ለተሃድሶና ለሪቫይቫል አዘጋጁ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
ክፍል 1 የኢቫን ሮበርትስ ታሪክ
• Evan Roberts the welsh revival 1904 shook...
ክፍል 2 የኢቫን ሮበርትስ ታሪክ
• ክፍል #2 Evan Roberts 1904 /1905 welsh revi...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: