ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ዳሰሳ፡- ሩት Ruth

Автор: BibleProject - Amharic / አማርኛ

Загружено: 2024-08-19

Просмотров: 5089

Описание: የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያብራራውን ሩት ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሩት ላይ፣ አንድ እስራኤላዊ ቤተ ሰብ አሳዛኝ የሆነ ሞት ይገጥመዋል፤ እግዚአብሔርም በዳዊት ዘር ላይ ተሐድሶን ለማምጣት አንዲት እስራኤላዊ ያልሆነችን ሴት ታማኝነት ይጠቀማል።

#BibleProject #Bible #ሩት

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው።

#BibleProject #Bible #የስደት መንገድ

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v

ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ዳሰሳ፡- ሩት  Ruth

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ዳሰሳ፡- መክብብ  Ecclesiastes

ዳሰሳ፡- መክብብ Ecclesiastes

መጽሃፈ ሩት ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - the Book of Ruth in Amharic

መጽሃፈ ሩት ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - the Book of Ruth in Amharic

የአሞራውያን አስፈሪ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

የአሞራውያን አስፈሪ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ሩት /ክፍል 1/

ሩት /ክፍል 1/

ዳሰሳ፡- አስቴር  Esther

ዳሰሳ፡- አስቴር Esther

Соломон и царица Савская . Худ.фильм ( не исламское производство )

Соломон и царица Савская . Худ.фильм ( не исламское производство )

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah

ሩት ማን ናት?/ሩት እና ኑኃሚን //ሩት እና ቦኤዝ//የሩት ታሪክ//The story of Ruth//Bible story

ሩት ማን ናት?/ሩት እና ኑኃሚን //ሩት እና ቦኤዝ//የሩት ታሪክ//The story of Ruth//Bible story

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች  ክፍል አንድ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ክፍል አንድ

ልንጋባ ወራት ሲቀር የካደኝ ሰው ባለውለታዬ ሆነ| እንዴት? የኔን መቀየር ለማመን ይቸገራሉ|@mekdesfisehaofficial3429 #PistisPodcast

ልንጋባ ወራት ሲቀር የካደኝ ሰው ባለውለታዬ ሆነ| እንዴት? የኔን መቀየር ለማመን ይቸገራሉ|@mekdesfisehaofficial3429 #PistisPodcast

ዳሰሳ፡- ኢያሱ  Joshua

ዳሰሳ፡- ኢያሱ Joshua

መጽሐፈ ሩት ክፍል 1 | ድንቅ ምህርት | የእግዚአብሔር መንግስት በሩት መጽሐፍ   - The Kingdom of God In the book of ruth

መጽሐፈ ሩት ክፍል 1 | ድንቅ ምህርት | የእግዚአብሔር መንግስት በሩት መጽሐፍ - The Kingdom of God In the book of ruth

С КЕМ ЖЕНИЛСЯ КАИН, ЕСЛИ НА ЗЕМЛЕ СУЩЕСТВОВАЛО ВСЕГО 4 ЧЕЛОВЕКА? — БИБЛИЯ ОТВЕЧАЕТ!

С КЕМ ЖЕНИЛСЯ КАИН, ЕСЛИ НА ЗЕМЛЕ СУЩЕСТВОВАЛО ВСЕГО 4 ЧЕЛОВЕКА? — БИБЛИЯ ОТВЕЧАЕТ!

የአንበሶቹን አፍ የዘጋ የእምነት ኃይል ነብዩ ዳንኤል#biblestories #history

የአንበሶቹን አፍ የዘጋ የእምነት ኃይል ነብዩ ዳንኤል#biblestories #history

በመጽሐፈ ዘሌዋውያን ውስጥ የተደበቀው የክርስቶስ ምስል 🔥 #epicbible  ዘሌዋውያን ከመቼውም ጊዜ ባላይ ተብራራ Leviticus Explained

በመጽሐፈ ዘሌዋውያን ውስጥ የተደበቀው የክርስቶስ ምስል 🔥 #epicbible ዘሌዋውያን ከመቼውም ጊዜ ባላይ ተብራራ Leviticus Explained

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

Mamusha Fenta

Mamusha Fenta " ከተበተነው ነገራችን ትልቅ ነገር ያወጣል" መጽሐፈ ሩት Part 1 of 2

КТО СКОВАЛ 4 АНГЕЛОВ В РЕКЕ ЕВФРАТ И ЗАЧЕМ? | БИБЛЕЙСКИЙ ДОКУМЕНТАЛЬНЫЙ ФИЛЬМ

КТО СКОВАЛ 4 АНГЕЛОВ В РЕКЕ ЕВФРАТ И ЗАЧЕМ? | БИБЛЕЙСКИЙ ДОКУМЕНТАЛЬНЫЙ ФИЛЬМ

ዳሰሳ፡- ቲቶ  Titus

ዳሰሳ፡- ቲቶ Titus

መጽሐፈ ሩት - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Ruth - Amharic audio bible

መጽሐፈ ሩት - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Ruth - Amharic audio bible

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]