ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah

Автор: BibleProject - Amharic / አማርኛ

Загружено: 2024-01-16

Просмотров: 6790

Описание: የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ኢሳይያስ 1-39 ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢሳይያስ፣ የእግዚአብሔር ፍርድ እስራኤልን እንደሚያነጻ፣ እንዲሁም ሕዝቡን ለመሲሓዊው ንጉሥ መምጣት እና ለአዲሲቷ ኢየሩሳሌም እንደሚያዘጋጅ ይናገራል።

#BibleProject #Bible #ኢሳይያስ

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው።

#BibleProject #Bible #የስደት መንገድ

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v

ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 40-66 Isaiah

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 40-66 Isaiah

ብሉይ ኪዳን  Old Testament

ብሉይ ኪዳን Old Testament

ዳሰሳ፡- ኢዮብ  Job

ዳሰሳ፡- ኢዮብ Job

ሰማይን የሚያስለቅስ ምንድን ነው? | ትንቢተ ኢሳይያስ ሙሉ ትረካ በአማርኛ – (FULL Prophet Isaiah - Amharic Audio Bible) #ትረካ

ሰማይን የሚያስለቅስ ምንድን ነው? | ትንቢተ ኢሳይያስ ሙሉ ትረካ በአማርኛ – (FULL Prophet Isaiah - Amharic Audio Bible) #ትረካ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች  ክፍል አንድ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ክፍል አንድ

⚡️ Истребители НАТО открыли огонь || Путин срочно направляет спецборт

⚡️ Истребители НАТО открыли огонь || Путин срочно направляет спецборт

አስገራሚ....//የተከበሩ አቶ አባዱላ ገመዳ//የኒው ክርኤሽን 12ኛ አመት ክብረ በአል//New Creation Church//Apostle Japi

አስገራሚ....//የተከበሩ አቶ አባዱላ ገመዳ//የኒው ክርኤሽን 12ኛ አመት ክብረ በአል//New Creation Church//Apostle Japi

ቀላል የመፅሀፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ

ቀላል የመፅሀፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ

በአስገራሚ እና አስደናቂ ክስተቶች የተሞላው የታላቁ ነብይ ኤልያስ ሙሉ ታሪክ!!!//story of Elijah

በአስገራሚ እና አስደናቂ ክስተቶች የተሞላው የታላቁ ነብይ ኤልያስ ሙሉ ታሪክ!!!//story of Elijah

መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ከ1 ሚሊየን ቪው በላይ የታየው ጠፍቶ የተገኘው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ 80 አሀዱ አስደናቂው መጽሀፈ ሄኖክ

መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ከ1 ሚሊየን ቪው በላይ የታየው ጠፍቶ የተገኘው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ 80 አሀዱ አስደናቂው መጽሀፈ ሄኖክ

ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ  Ezra-Nehemiah

ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ Ezra-Nehemiah

ዳሰሳ፡- ገላቲያ  Galatians

ዳሰሳ፡- ገላቲያ Galatians

ትንቢተ ኢሳያስ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Prophecy of Isaiah in Amharic

ትንቢተ ኢሳያስ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Prophecy of Isaiah in Amharic

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዮናስ  Jonah

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዮናስ Jonah

አስደናቂው ነብይ ኢሳያስ  - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 22 -  መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

አስደናቂው ነብይ ኢሳያስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 22 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

የትንቢተ ኢሳይያስ መፅሀፍ ዳሰሳ ||  ክፍል 1 || አብረሃም ተክለማርያም

የትንቢተ ኢሳይያስ መፅሀፍ ዳሰሳ || ክፍል 1 || አብረሃም ተክለማርያም

የአብርሃም ለእግዚአብሔር መታዘዝ - Abraham's Obedience To GOD!

የአብርሃም ለእግዚአብሔር መታዘዝ - Abraham's Obedience To GOD!

የንጉሥ ዳዊት ሙሉ ታሪክ: መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ / Story Of King David

የንጉሥ ዳዊት ሙሉ ታሪክ: መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ / Story Of King David

የሐዋርያት ሥራ ኦዲዮ Amharic Audio Bible Acts የሐዋርያት ሥራ

የሐዋርያት ሥራ ኦዲዮ Amharic Audio Bible Acts የሐዋርያት ሥራ

ПОЧЕМУ БОГ ВЗЯЛ ИЛИЮ ЖИВЫМ НА НЕБО В ОГНЕННОЙ КОЛЕСНИЦЕ? | БИБЛЕЙСКИЙ ДОКУМЕНТАЛЬНЫЙ ФИЛЬМ

ПОЧЕМУ БОГ ВЗЯЛ ИЛИЮ ЖИВЫМ НА НЕБО В ОГНЕННОЙ КОЛЕСНИЦЕ? | БИБЛЕЙСКИЙ ДОКУМЕНТАЛЬНЫЙ ФИЛЬМ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]