ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የእኔ ነገር ይበዛል | በረከት ተስፋዬ | Bereket Tesfaye | ሰማይ ጨዋ ነው

Автор: Elim Stream

Загружено: 2026-02-17

Просмотров: 115

Описание: Originial song Bereket Tesfaye
Revisited by ‪@elimstream‬
Lyrics
ያልነበረውን ወደ መኖር (ወደ መኖር)
በቃሉ ጠርቶ በሚፈጥር (በሚፈጥር)
ክርር አድርጌ ጌታን አመንኩት (ጌታን አመንኩት)
ይበዛል ብዬ መዝሙር ዘመርኩ (መዝሙር ዘመርኩ)
ዳርቻ የሌለው ግዙፍ ሠማይ (ግዙፍ ሠማይ)
ሲጠራ ሰምቶ መጥቶ የለም ወይ (መጥቶ የለም ወይ)
በጣም ጥቂት ነው ምድራዊውማ (ምድራዊውማ)
ተጋፍቶ ይመጣል ቃሉን ሲሰማ (ቃሉን ሲሰማ)

በሁለት ዓሳ እና በአምስት እንጀራ
አምስት ሺህ አብልቶ ታምርን በሰራ
በኢየሱስ መንፈስ እኔ በአመንኩት
ቀሪ ዘመኔ ላይ ቃል ዘራሁበት

የእኔ ነገር (ይበዛል)
የእኔ ነገር (ይበዛል)
እንደ እግዚአብሔር ቃል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
በመንፈስ ቅዱስ (ይበዛል)
እንደ እግዚአብሔር ቃል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
እንደ እግዚአብሔር ቃል (ይበዛል)

ቀለም ተቀብቶ ታድሶ አያውቅ (ታድሶ አያውቅ)
Iእስከ አሁን አለ መልኩን ሳይለቅቅ (መልኩን ሳይለቅቅ)
ሠማይ ጨዋ ነው ስርዐት ይዞ (ስርዐት ይዞ)
ይሁን ያለውን አባቴን ታዞ (አባቴን ታዞ)
ይሄንን እውነት ሰምቶ ያመነ (ሰምቶ ያመነ)
በመንፈስ ቅዱስ ልቡ የጨከነ (ልቡ የጨከነ)
ይሰራብኛል ቃሉ የሚል (ቃሉ የሚል)
ከእኔ ጋር አብሮ እንዲህ ይበል (እንዲህ ይበል)

ተባርኬያለሁ በሠማዩ ስፍራ
ክርስቶስ ኢየሱስ በሰራልኝ ሥራ
የተፃፈልኝን አምኛለሁ እኔ
እንዲህ ነው ሚሆነው የቀረው ዘመኔ

የእኔ ነገር (ይበዛል)
የእኔ ነገር (ይበዛል)
እንደ እግዚአብሔር ቃል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
በመንፈስ ቅዱስ (ይበዛል)
እንደ እግዚአብሔር ቃል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
እንደ እግዚአብሔር ቃል (ይበዛል)

የእኔ ነገር (ይበዛል)
የእኔ ነገር (ይበዛል)
እንደ እግዚአብሔር ቃል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
በመንፈስ ቅዱስ (ይበዛል)
በኢየሱስ ስም (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
ይበዛል (ይበዛል)
እንደ እግዚአብሔር ቃል (ይበዛል)
My blessings will be abundant
My blessings will be abundant
My blessings will be abundant
because of Jesus will be abundant
My blessings will be abundant
The power of Jesus makes abundant
by Holy Ghost will be abundant

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የእኔ ነገር ይበዛል | በረከት ተስፋዬ | Bereket Tesfaye | ሰማይ ጨዋ ነው

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በረከት ተስፋዬ Chirstian Neng By Bereket Tesfaye ክርስቲያን ነኝ

በረከት ተስፋዬ Chirstian Neng By Bereket Tesfaye ክርስቲያን ነኝ

ከአንተ ጋራ | መስከረም ጌቱ | Meskerem Getu | Revisted by Elim Stream

ከአንተ ጋራ | መስከረም ጌቱ | Meskerem Getu | Revisted by Elim Stream

ABET MIHRETH  | Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ | Doriel Ministry

ABET MIHRETH | Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ | Doriel Ministry

የአሜሪካ መንግስት መጣብኝ ||የኢትዮጵያ ጥበብ አዳነኝ|| ከአሜሪካ ስቃይ ወደ ኢትዮጵያ ሰላም||ManyazewalEshetu Podcast Ep.164||MARKOS

የአሜሪካ መንግስት መጣብኝ ||የኢትዮጵያ ጥበብ አዳነኝ|| ከአሜሪካ ስቃይ ወደ ኢትዮጵያ ሰላም||ManyazewalEshetu Podcast Ep.164||MARKOS

ለዘላለም እንጂ | ዘማሪት ዘርፌ ከበደ | #NikodimosShow  #Tigist_Ejigu # zerfe_kebede

ለዘላለም እንጂ | ዘማሪት ዘርፌ ከበደ | #NikodimosShow #Tigist_Ejigu # zerfe_kebede

02. Yitawekiling በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ይታወቅልኝ Live Concert

02. Yitawekiling በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ይታወቅልኝ Live Concert

Студент 18 лет умер на 6 минут – Иисус показал, что ждёт Россию осенью 2026 года ⚠️

Студент 18 лет умер на 6 минут – Иисус показал, что ждёт Россию осенью 2026 года ⚠️

ይራራልናል | ሀና ተክሌ | እንደሰው | Hanna Tekle | yiraralinal

ይራራልናል | ሀና ተክሌ | እንደሰው | Hanna Tekle | yiraralinal

Medanga Neh | Selamu Kedir | Created For Worship 2025 | መዳኛ ነህ  | Live Worship

Medanga Neh | Selamu Kedir | Created For Worship 2025 | መዳኛ ነህ | Live Worship

YEWEDEGNAL | Bereket Tesfaye I በረከት ተስፈዬ

YEWEDEGNAL | Bereket Tesfaye I በረከት ተስፈዬ

እንዲሁ በነጻ - እንዲሁ በፀጋ | Revisited by Elim Stream

እንዲሁ በነጻ - እንዲሁ በፀጋ | Revisited by Elim Stream

🔴ፀሎታቹ እዲሰማ ይሄን ያድምጡ! - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

🔴ፀሎታቹ እዲሰማ ይሄን ያድምጡ! - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

12. Eruk Eruk በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ እሩቅ እሩቅ  Live Concert

12. Eruk Eruk በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ እሩቅ እሩቅ Live Concert

የፓስተር ደሞዝ አዝናኝ እና አስተማሪ ቀልዶች | ድንቅ ትምህርት እና ቀልዶች| Pastor Demoz Abebe | Funny Preaching | Part 2

የፓስተር ደሞዝ አዝናኝ እና አስተማሪ ቀልዶች | ድንቅ ትምህርት እና ቀልዶች| Pastor Demoz Abebe | Funny Preaching | Part 2

Ante Kibre አንተ ክብሬ   Dawit Getachew  @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Ante Kibre አንተ ክብሬ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

አንድ አለ Bereket Lemma New Protestant Song | Andi Ale February 13, 2026

አንድ አለ Bereket Lemma New Protestant Song | Andi Ale February 13, 2026

የቫለንታይን ቀን በደም የተጨማለቀ እውነተኛ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

የቫለንታይን ቀን በደም የተጨማለቀ እውነተኛ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

መንፈሳዊ ለውጥ ለማምጣት ማድረግ ያሉቡን ተግባራቶች! | መምህር ኢዮኤል ሃብታሙ | ዲያቆን እስጢፋኖስ ግርማ

መንፈሳዊ ለውጥ ለማምጣት ማድረግ ያሉቡን ተግባራቶች! | መምህር ኢዮኤል ሃብታሙ | ዲያቆን እስጢፋኖስ ግርማ

ደርቤ ደርቤ | አቤቱ አመሰግንሃለሁ | ቤተልሔም ወልዴ | Bethelhem Wolde | Derbe Derbe

ደርቤ ደርቤ | አቤቱ አመሰግንሃለሁ | ቤተልሔም ወልዴ | Bethelhem Wolde | Derbe Derbe

Dereje Kebede Best Cover Collection (Vol. 1) (የተመረጡ የደረጀ ከበደ መዝሙሮች - ለጸሎት እና ለአምልኮ)

Dereje Kebede Best Cover Collection (Vol. 1) (የተመረጡ የደረጀ ከበደ መዝሙሮች - ለጸሎት እና ለአምልኮ)

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]