ደርቤ ደርቤ | አቤቱ አመሰግንሃለሁ | ቤተልሔም ወልዴ | Bethelhem Wolde | Derbe Derbe
Автор: Elim Stream
Загружено: 2026-02-05
Просмотров: 347
Описание:
Originial song Bethelhem Wolde
Revisited by @elimstream
Lyrics
ደርቤ ደርቤ ላብዛው ምስጋናህን
ለምወደውና ለቸሩ ጌታዬ
ምስጋና ይብዛልህ አሀሀሀ
አምልኮና ክብር አሀሀሀ
ይሄ ነው መሻቴ አሀሀሀ
አንተን እንዳከብር አሀሀሀ
የልቤ ናፍቆት ስትከብር ማየት ነው
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
በህይወቴ ብርሃን ብርሃን ይሁን ያልከው
እግዚአብሄር ተባረክ በሰማይ ያለኸው
ከክብር ጋር ጌታ አሀሀሀ
ተቀብለኸኛል ኦሆሆሆ
ከፊትህ ጋር ደስታን አሀሀሀ
አንተ አጥግበኸኛል ኦሆሆሆ
የልቤ ናፍቆት ስትከብር ማየት ነው
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
ከጠላት መንጋጋ ያወጣኝ ፈልቅቆ
የምኖርበትን አይቶታል አርቆ
የክብሩ ፀዳል አሀሀሀ
በኔ ላይ በራልኝ ኦሆሆሆ
ያስጨነቀኝ ሁሉ አሀሀሀ
በረከት ሆነልኝ ኦሆሆሆ
የልቤ ናፍቆት ስትከብር ማየት ነው
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: