"የካንሰር ታማሚ ህፃናት ማቆያ" ተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት
Автор: Addis Zeybe
Загружено: 2021-08-12
Просмотров: 975
Описание:
ከመላው ኢትዮጵያ የሚመጡ የካንሰር ታማሚ ህፃናት በአቅም ማነስ ምክንያት አዲስ አበባ ሆነው ህክምና ማግኘት ይሳናቸው ነበር። ይሄን ችግርም ለመቀነስ ተስፋ አዲስ የተባለ የካንሰር ታማሚ ህፃናት ማቆያ ድርጅት ተቋቁሟል። የስነልቦና ህክምናን ጨምሮ በርካታ ድጋፍ ይሰጣል። ከማህበረሰቡም ድጋፍን ይሻል። በዚህ ዙሪያ የተዘጋጀውን አጭር ዶክመንተሪ ይመልከቱ👇
ለፈጣን መረጃዎች የአዲስ ዘይቤ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይከታተሉ፡
Twitter : / addiszeybe
Facebook : https://bit.ly/2SeU3Ev
Telegram : https://t.me/AddisZeybe
Website : https://addiszeybe.com/
YouTube : / addiszeybe
Instagram : / addiszeybe
LinkedIn : / admin
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: