የኦሮሚያ ክልል እና የሱማሌ ክልል ግጭት፡ ከውሸቱ ባሻገር
Автор: Addis Zeybe
Загружено: 2023-10-01
Просмотров: 394
Описание: ከሰሞኑ በኦሮሚያና በሱማሌ ክልል ግጭት እንደነበረ መረጃዎች ያሳያሉ ያንን ተከትሎ የኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች በሶማሌ ክልል ባሉ የስደተኛ ጣቢያዎች እና ነዋሪዎች ላይ ጥቃት እንደፈጸሙ ያሳያሉ ተብለው ስለወጡት መረጃዎች ፣ አልሸባብ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ስለፈጸመው ጥቃትና በአማራ ክልል መከላከያ በንጹሃን ላይ "ጥቃት እንደፈጸመ" ያሳያል ተብሎ ስለወጣው ቪድዮ እና ሌሎችንም ወቅታዊ የሀሰተኛ መረጃን አንስተን በዛሬው ከውሸቱ ባሻገር ፕሮግራም ተወያይተናል
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: