❝ለፍልስፍና ሥነ መለኮት ያስፈልገዋል❞...ነጻ ፈቃድ እና ቅድመ ውሳኔ ከነገረ መለኮት እይታ አንጻር :አቅራቢ :- "ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሳ" ክፍል ሁለት
Автор: ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club
Загружено: 2025-12-19
Просмотров: 8108
Описание: ይኸን እጅግ አከራካሪ ርእሰ ጉዳይ "ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሳ" (የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ የነገረ መለኮት መምህር) ከሥነ መለኮት አንጻር እንዲህ በአማረ እና በቀለለ መንገድ አቅርበውታል ። ከፍተኛ ክርክር ተደርጎበታል ። ክፍል ሦስትም ይቀጥላል።ይኸንን ውብ የሃሳብ እና የእውቀት ዐደባባይ # subscribe #share, like በማድረግ የተለያዩ የእውቀት ዘርፎች የተደረጉ ገለጻዎች እና ክርክሮች እዲደርሶት አድርጉ ። መልካም ቆይታ!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: