❝ ዩኒቨርሱን ማን አመጣው ? ብሎ መጠየቅ ወለፈንድ ነው ? ወይስ ተገቢ ?❞ክፍል አንድ ከፍተኛ ክርክር ተካሄዶበታል።ተከራካሪዎች ዮናስ ታደሰ እና ፍሬው ማሩፍ
Автор: ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club
Загружено: 2026-01-27
Просмотров: 1548
Описание:
"ዮናስ ታደሰ "ጽንፍ ዓለሙን ማን ፈጠረው ? ብሎ መጠየቅ ወለፈንድ (Absurd ) ነው ሲል ፍሬው ማሩፍ ደግሞ የለም ዩኒፈርሱን ማን አስገኘው ብሎ መጠየቅ ትክክለኛ እና ተገቢ ነው በማለት ተከራክረዋል ። ከታዳሚውም ለእያንዳንዳቸው ብዙ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ተሰጥተው መልስ ሰጥተውባቸዋል "በክፍል ሁለት" ይጠብቁን
ብዙ የዐውደ ፋጎስ እውቀታዊ ገለጻዎች ፣ ውይይቶች እና ክርክሮች እንዲደርሳችሁ #subscribe #share #like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። ይኸን ለሀገር እና ለትውልድ ጠቃሚ የሆነ የነጻ የሃሳብ ውይይት መድረክ ማገዝ የምትፈልጉ በ0921667032 አናግሩን ። የምትሰጡንን ማንኛውንም አስተያየት እንቀበላለን ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: