ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

አስጊ ሁኔታዎችን በጥበብ ተጋፈጡ! || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Dr. Eyob Mamo || Risk Management and Risk Taking

Автор: Dr. Eyob Mamo

Загружено: 2024-01-02

Просмотров: 8486

Описание: አስጊ ሁኔታዎችን በጥበብ ተጋፈጡ

1. በሕይወትህ “አደጋን” በመፍራት አስፈላጊ የሆኑን ውሳኔዎችን ለመውሰድ ትቸገራለህ ?
2. ማድረግ ስለምትፈልጋቸው ነገሮች ብዙ ስታልም፣ ሆኖም በአንዱም ነገር ላይ እርምጃ ከመውሰድ ስትዘገይ ራስህን ታገኘዋለህ?
3. ለማድረግ የምትፈልጋቸው ብዙ ነገሮች እያሉ ከፍርሃት የተነሳ ወደ ኋላ ትላለህ?
4. ወደ አንድ ግብ ለመገስገስ ስታስብ አእምሮህን የሚሞላው ሊከሰት የሚችለው ክፉ ገጠመኝ ነው?
5. አንተ የፈራሃቸውን ውሳኔዎች ሌሎች ሰዎች እንዲወስኑልህ መልቀቅ ይቀናሃል?
6. ውሳኔዎችህን የሚነዳው ምክንያታዊ ስሌት ሳይሆን ጭፍን ፍርሃት እንደሆነ ታስባለህ?
7. የአንድ ነገር ውጤት የሚወሰነው በእድል ምክንያት ነው የሚል እምነት አለህ?
8. በሰዎች ላይ የደረሱ አስቸጋሪ ገጠመኞች ሰዎቹን ከግባቸው እንዴት እንዳሰናከላቸው ማንበብና መስማት ትኩረትህን ይስበዋል?
9. አንድን እቅድ ስታወጣ ሊደርሱ ለሚችሉ እንቅፋቶች አብረህ የመፍትሄ እቅድ ከማውጣት ይልቅ እንደማይደርሱ ማሰብን ትመርጣለህ?
10. ምንም ነገር ከመጀመርህ በፊት ሊከሰቱ ለሚችሉ እንቅፋቶች በቅድሚያ ሙሉ መልስ ማግኘት እንዳለብህ ታስባለህ?

ከላይ ለተጠየቁት አስር ጥያቄዎች ከግማሽ በላይ ለሆኑት “አዎ” የሚል መልስ ከሰጠህ በዚህ ምእራፍ ለተጠቀሱት ነጥቦች አስፈላጊ ትኩረት በመስጠት ለውጥን ለማስተናገድ ጥረት አድርግ፡፡

1ኛ እውነታ፡- ማደግን እስካላቆምኩ ድረስ ፍርሃት ሊሄድ አይችልም፡፡
2ኛ እውነታ፡- አንድን ነገር የማድረግን ፍርሃት የማስወገጃው ብቸኛ መንገድ ወጥቶ ያንን የምንፈራውን ነገር ማድረግ ነው፡፡
3ኛ እውነታ፡- በራሴ ላይ ባለኝ አመለካከት ጥሩ ስሜት እንዲሰማኝ የማድረጊያው ብቸኛ መንገድ መውጣት … ማድረግ ነው፡፡
4ኛ እውነታ፡- ከዚህ በፊት ወደማላውቀው ክልል ውስጥ ስገባ ፍርሃት የሚሰማኝ እኔ ብቻ አይደለሁም፤ ይህ ሁሉም ሰው የሚጋራው ስሜት ነው፡፡
5ኛ እውነታ፡- ስጋቴን ተጋፍጬ ለመሄድ አቅም እንዳጠረኝና እንዳቃተኝ ሲሰማኝ በዚያ ፍርሃት ውስጥ ከመኖር ይልቅ ስጋቴን ተጋፍጬ በማለፍ የሚመጣው ፍርሃት እጅግ የተሻለና አናሳ ነው::

መንስኤው
ስሜታዊነት ሲልቅ
የብቃት ጉድለት
ቅድመ-ልምምድ

መዘዙ
አለመሻሻል
በሌሎችላይጥገኛመሆን
ኑሮንአለማጣጣም

መፍትሄው
ምክንያታዊነትን ከስሜታዊነት ጋር አመዛዝን
ስጋትን ከስኬት ጋር አመዛዝን
ስሌትን ወደ ተግባር ለውጥ
ራስህን መዝነው




#riskmanagement #risktaking

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አስጊ ሁኔታዎችን በጥበብ ተጋፈጡ! ||  በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ||  Dr. Eyob Mamo || Risk Management and Risk Taking

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በመላምት አትኑሩ! || Dr. Eyob Mamo ብዙ ሰዎች ለምንድን ነው የመላምት ዝንባሌ ወይም ልምምድ ውስጥ የሚገቡት? ||  በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

በመላምት አትኑሩ! || Dr. Eyob Mamo ብዙ ሰዎች ለምንድን ነው የመላምት ዝንባሌ ወይም ልምምድ ውስጥ የሚገቡት? || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ግብፅና ኤርትራ ደነገጡ! እስራኤልና ህንድ ኢትዮጵያን ለቀይ ባሕር ደህንነት መረጡ! ዓለምን ጉድ ያሰኘው አዲሱ ጥምረት!  | Assab Port | Ethiopia

ግብፅና ኤርትራ ደነገጡ! እስራኤልና ህንድ ኢትዮጵያን ለቀይ ባሕር ደህንነት መረጡ! ዓለምን ጉድ ያሰኘው አዲሱ ጥምረት! | Assab Port | Ethiopia

ልዩ ውይይት ጌታቸው ጋር ከባድ የብልጽግና ምስጢር ወጣ

ልዩ ውይይት ጌታቸው ጋር ከባድ የብልጽግና ምስጢር ወጣ

ከዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ጋር | Dawit Wondimagegn

ከዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ጋር | Dawit Wondimagegn

የፍሬያማነት ምስጢር//ዶ/ር ገመቺስ ደስታ//New Creation Church//Apostle Japi

የፍሬያማነት ምስጢር//ዶ/ር ገመቺስ ደስታ//New Creation Church//Apostle Japi

( እምነት ሀይል ስኬት )__እንዴት ልመን? የእምነት ሀይል __ አሸናፊ ታዬ__Ashenafi taye

( እምነት ሀይል ስኬት )__እንዴት ልመን? የእምነት ሀይል __ አሸናፊ ታዬ__Ashenafi taye

በሰዎች ፊት ያለ ፍርሀት ለመናገር 7 የተፈተኑ ስልቶች | Nisir Business

በሰዎች ፊት ያለ ፍርሀት ለመናገር 7 የተፈተኑ ስልቶች | Nisir Business

ባለው ነገር ያልረካ ሊኖረው በሚፈልገው ነገር አይረካም Dr. Eyob Mamo ባዶ የሆነን ሰው እንዴት ባለህ ነገር ደስተኛ ሁን ትለዋለህ? በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ባለው ነገር ያልረካ ሊኖረው በሚፈልገው ነገር አይረካም Dr. Eyob Mamo ባዶ የሆነን ሰው እንዴት ባለህ ነገር ደስተኛ ሁን ትለዋለህ? በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ || Dr. Eyob Mamo || Amharic Book Review

የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ || Dr. Eyob Mamo || Amharic Book Review

Ask Dr Mehret -  ይጠየቃል - Q 6

Ask Dr Mehret - ይጠየቃል - Q 6

በ 10 ደቂቃ ብቻ የሚደንቅ ነው/only 10 minutes! አቶ አሸናፊ_Ashenafi

በ 10 ደቂቃ ብቻ የሚደንቅ ነው/only 10 minutes! አቶ አሸናፊ_Ashenafi

ሕይወታችሁን ለማስተካከል ወይም ለማበላሸት አንድ ነገር በቂ ነው! || Dr. Eyob Mamo ||  በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ሕይወታችሁን ለማስተካከል ወይም ለማበላሸት አንድ ነገር በቂ ነው! || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ዶ/ር ዳዊት ሚስጥር አወጣ ....ሰይፉ የሆነ ግዜ የአእምሮ መረበሽ ገጥሞት አክሜዋለሁ  …. የአእምሮ ሀኪም ዳዊት| Seifu on EBS

ዶ/ር ዳዊት ሚስጥር አወጣ ....ሰይፉ የሆነ ግዜ የአእምሮ መረበሽ ገጥሞት አክሜዋለሁ …. የአእምሮ ሀኪም ዳዊት| Seifu on EBS

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1

Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1

ሰዎች እርስዎን በመጉዳታቸው እንዲፀፀቱ የሚያደርጉ 7 ፀጥ ያሉ ልማዶች

ሰዎች እርስዎን በመጉዳታቸው እንዲፀፀቱ የሚያደርጉ 7 ፀጥ ያሉ ልማዶች

ድንቅ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረን የሚረዱ 7 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia

ድንቅ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረን የሚረዱ 7 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia

"...ስለተሳካልኝ አርፋለሁ ” የሚባል ነገር የለም! Dr. Eyob Mamo አርፎ የመጀመር አቅም በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Ukraina pilnie prosi Polskę o pomoc / Sytuacja krytyczna / Oświadczenie premiera

Ukraina pilnie prosi Polskę o pomoc / Sytuacja krytyczna / Oświadczenie premiera

ስኬት ደረጃ ነው ቅድሚያ መስጠት ያለብህ ነገሮች|Success is the level of priority|yisalsa serenity #inspiration #learn

ስኬት ደረጃ ነው ቅድሚያ መስጠት ያለብህ ነገሮች|Success is the level of priority|yisalsa serenity #inspiration #learn

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]