ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

በመላምት አትኑሩ! || Dr. Eyob Mamo ብዙ ሰዎች ለምንድን ነው የመላምት ዝንባሌ ወይም ልምምድ ውስጥ የሚገቡት? || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Автор: Dr. Eyob Mamo

Загружено: 2023-10-02

Просмотров: 7477

Описание: መላምት ማለት ፧ አንድ ነገር አይተን ምንም የኋላ ታሪኩን ሳናጠና፣ እርግጠኛ ሳልሆን አንድ ነገር ላይ ስገምት ወይም በዛ አማካኝነት ድምዳሜ ላይ ስደርስ፣ እርምጃ ውስጥ ስገባ፣ አንዳንድ ውሳኔዎችን ስወስን ማለት ነው።

የመላምት ሰው ነህ/ሽ?
1. የሰዎችን ተግባር አይተህ/ሽ ያንን ያደረጉበትን የመነሻ ሃሳብ በመገመት የመናገር ልማድ አለህ/አለሽ?
2. ከሰዎች ሳትሰማ/ሚ ስለሰዎች በሰማኸው/ሽው ነገር ብቻ በመነዳት ስለእነሱ አመለካከርት ትቀርፃለህ/ ትቀርጫለሽ?
3. አመለካከት እና ውሳኔህን/ሽን ብዙ ጊዜ በሰዎች ወሬ ተፅዕኖ ስር ሲወድቅ ታገኘዋለህ/ ታገኚዋለሽ?
4. ስለአመለካከትህ/ሽ እና ስለተግባሮችህ/ሽ ሁኔታ ነገሮችን ግልፅ ከማድረግ ይልቅ ሰዎች ገምተው ይደርሱበታል የሚል እምነት አለህ/ሽ?
5. ሰዎች ባልጠበከው/ሽው ስላንት/ ስላንቺ ሁኔታ ሲገምቱ ስለሁኔታህ/ሽ ምንም ማብራርያ ሳታደርግ/ጊ እንዲሁ 'እንዴት አይገነዘቡኝም' የሚል አመለካከት አለህ/ሽ?
6. የነገሮችን መደጋገም አይትህ/ሽ የሚቀጥለው ሁኔታ ከድግግሞሽ ውጪ የተለየ ሊሆን እንደማይችል ታስባለህ/ሽ?
7. በቋንቋ እና በባህል ካንተ/ቺ የሚለይ ሰው ጋር በሚገባ ካልተግባባህ ያበሳጭሃል/ሻል?
8. የሰዎችን ሁኔታ ካየህ/ሽ በኋላ እንዲሁ የማመን ወይም የመጠራጠር ዝንባሌ አለህ/ሽ?
9. ሰዎች እንዲሁ እንዲያምንህ/ሽ ትጠብቃለህ/ሽ?
10. ሰዎች እንዲሁ ካላመኑህ/ሽ ትበሳጫለህ/ሽ?


#selfimprovement #criticalthinking #gussing

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
በመላምት አትኑሩ! || Dr. Eyob Mamo ብዙ ሰዎች ለምንድን ነው የመላምት ዝንባሌ ወይም ልምምድ ውስጥ የሚገቡት? ||  በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ችግራችሁ ከአራቱ አያልፍም! Dr. Eyob Mamo || ራእይ፣ ዲሲፕሊን፣ ክህሎት ወይም ባህሪይ ||  በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ችግራችሁ ከአራቱ አያልፍም! Dr. Eyob Mamo || ራእይ፣ ዲሲፕሊን፣ ክህሎት ወይም ባህሪይ || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

( እምነት ሀይል ስኬት )__እንዴት ልመን? የእምነት ሀይል __ አሸናፊ ታዬ__Ashenafi taye

( እምነት ሀይል ስኬት )__እንዴት ልመን? የእምነት ሀይል __ አሸናፊ ታዬ__Ashenafi taye

Anchor Media ''ፋኖን መደገፍ ኢትዮጵያን ማዳን ነው፥ የአፍሪካውን ቀንድ ማረጋጋት ነው'' ሻለቃ ዳዊትና አምባሳደር ብርሃነመስቀል

Anchor Media ''ፋኖን መደገፍ ኢትዮጵያን ማዳን ነው፥ የአፍሪካውን ቀንድ ማረጋጋት ነው'' ሻለቃ ዳዊትና አምባሳደር ብርሃነመስቀል

ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  - Dr. Wodajeneh Meharene | Zmta

ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ... - Dr. Wodajeneh Meharene | Zmta

በ 10 ደቂቃ ብቻ የሚደንቅ ነው/only 10 minutes! አቶ አሸናፊ_Ashenafi

በ 10 ደቂቃ ብቻ የሚደንቅ ነው/only 10 minutes! አቶ አሸናፊ_Ashenafi

ፓሽን ብቻውን በቂ አይደለም! || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Passion || Mission || Profession

ፓሽን ብቻውን በቂ አይደለም! || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Passion || Mission || Profession

Новая страна вступила в войну? / Первый удар нанесён

Новая страна вступила в войну? / Первый удар нанесён

ዛሬ የማውቀውን ያኔ አውቄ ቢሆን ኖሮ  ምን እለውጥ ነበር? || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ዛሬ የማውቀውን ያኔ አውቄ ቢሆን ኖሮ ምን እለውጥ ነበር? || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የማይበገረው ኤርሚያስ አመልጋ (Ermias Amelga biography)

የማይበገረው ኤርሚያስ አመልጋ (Ermias Amelga biography)

እራስን እስከምትገዛ ድረስ ለብቻህ ሁን

እራስን እስከምትገዛ ድረስ ለብቻህ ሁን

ሁሉን ሰው ለማስደሰት አትታገሉ || Dr. Eyob Mamo  ||  በዶ/ር ኢዮብ ማሞ  ||

ሁሉን ሰው ለማስደሰት አትታገሉ || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || "ሁሉንም ሰው ለማስደሰት ከፈለጋችሁ ..."

በየአመቱ ሁለት መፅህፍት እፅፋለሁ | ዶ/ር እዮብ ማሞ  |​⁠ |Ethiopia| ​|Dr Eyob mamo|​⁠

በየአመቱ ሁለት መፅህፍት እፅፋለሁ | ዶ/ር እዮብ ማሞ |​⁠ |Ethiopia| ​|Dr Eyob mamo|​⁠

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

" እንዴት ወደ ከፍታው መጓዝ እና እዚያው መቆየት እንችላለን " ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ @Dawit Dreams

#ነቐፌታ #Criticism      ሃናፃይ ነቐፌታ ከመይ ንህብ?

#ነቐፌታ #Criticism ሃናፃይ ነቐፌታ ከመይ ንህብ?

🔴

🔴 "ዘመናዊ ጠንቋዮች!" በመጋቢ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ | ቀዳሜጸጋ ሚዲያ - KEDAMETSEDA MEDIA

48ቱ የሥልጣን ህግጋት ||የአምባገነኖች ቅዱስ መጽሐፍ። ክፍል አንድ  /THE 48 LAWS OF POWER/

48ቱ የሥልጣን ህግጋት ||የአምባገነኖች ቅዱስ መጽሐፍ። ክፍል አንድ /THE 48 LAWS OF POWER/

ውጤታማ የሚያደርገን ዕቅድ ማውጣት | Inspire Ethiopia

ውጤታማ የሚያደርገን ዕቅድ ማውጣት | Inspire Ethiopia

ሰዎች እርስዎን በመጉዳታቸው እንዲፀፀቱ የሚያደርጉ 7 ፀጥ ያሉ ልማዶች

ሰዎች እርስዎን በመጉዳታቸው እንዲፀፀቱ የሚያደርጉ 7 ፀጥ ያሉ ልማዶች

Мне 73. Я жалею, что понял это только сейчас.

Мне 73. Я жалею, что понял это только сейчас.

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]