ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - መጋቢት 4/2018 | Exchange Dollar | Gebeya News

Автор: Gebeya Media - ገበያ

Загружено: 2026-03-13

Просмотров: 7655

Описание: በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል፦
ከሃገር ውስጥ
አዲስ መተግበሪያ:- አዋሽ ባንክ አዋሽ ኢ-ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ሲስተም የተሰኘ የሕንፃ ባለቤቶችንና ተከራዮችን ሥራ ለማቃለል የተዘጋጀ ዲጂታል የንብረት አስተዳደር መተግበሪያ ስራ አስጀመረ።
ከውጭ
የሶማሊያ ማስጠንቀቂያ:- ሶማሊያ በሶማሊላንድ ሊገነባ የታሰበውን የእስራኤል ወታደራዊ ካምፕ አስጠነቀቀች፡፡
አውሮፕላን ተከሰከሰ:- በኢራቅ የአሜሪካ አየር ኃይል ነዳጅ ጫኝ አውሮፕላን መከስከሱ ተነገረ።
የኢራኑ መሪ:- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አዲሱ የኢራን ከፍተኛ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ በሕይወት ቢኖሩም ክፉኛ "ተጎድተዋል" ሲሉ ተናገሩ።
የነዳጅ ዋጋ:- በታሪክ ከፍተኛ የነዳጅ አቅርቦት መቋረጥ ሊያጋጥም እንደሚችል በተፈራበት በዚህ ወቅት የነዳጅ ዋጋ በ10 በመቶ ናረ።
የሚሳኤል ድብደባ:- የኢራን አብዮታዊ ዘብ የአሜሪካን ጎዙፍ የጦር መርከብ USS አብረሐም ሊንከንን በባሊስቲክ ሚሳኤሎች መደብደቡን አስታወቀ።
የኢራን ማስጠንቀቂያ:- የኢራኑ አዲሱ ጠቅላይ መሪ ጎረቤት ሀገራት የአሜሪካ የጦር ሰፈሮችን በአስቸኳይ እንዲዘጉ አስጠነቀቁ፡፡
ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
//
In our current news update, we bring you the following major headlines:
Local News
• New Application: Awash Bank has launched a digital property management application called "Awash e-Property Management System," designed to simplify operations for building owners and tenants.
International News
• Somalia’s Warning: Somalia has issued a warning regarding a planned Israeli military base intended to be built in Somaliland.
• Plane Crash: It has been reported that a U.S. Air Force refueling aircraft crashed in Iraq.
• The Iranian Leader: President Donald Trump stated that Iran’s new Supreme Leader, Mojtaba Khamenei, is "critically injured" or in poor health, although he is still alive.
• Oil Prices: Fuel prices have surged by 10% amid fears of the largest oil supply disruption in history.
• Missile Attack: The Iranian Revolutionary Guard announced that it struck the massive U.S. warship, the USS Abraham Lincoln, with ballistic missiles.
• Iran’s Warning: Iran’s new Supreme Leader has warned neighboring countries to immediately close all U.S. military bases on their soil.

Watch the video for full details. If you are new to our channel, please Subscribe to join our community!

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - መጋቢት 4/2018 | Exchange Dollar | Gebeya News

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

‘አገባዋለሁ’ ስል ስልኩ ላይ ጉዴን አየሁ! ምን መወሰን እንዳለብኝ ግራ ተጋብቻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

‘አገባዋለሁ’ ስል ስልኩ ላይ ጉዴን አየሁ! ምን መወሰን እንዳለብኝ ግራ ተጋብቻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የአፍሪካ ቀንድ የውክልና ጦርነት ስጋት! የባህር በር ፍለጋና የአቡዳቢ እጅ | የ4 ኪሎና አቡዳቢ ስምምነት! Proxy War in the Horn of Africa

የአፍሪካ ቀንድ የውክልና ጦርነት ስጋት! የባህር በር ፍለጋና የአቡዳቢ እጅ | የ4 ኪሎና አቡዳቢ ስምምነት! Proxy War in the Horn of Africa

ፑቲን ለኢራን ትልቅ ውለታ ዋሉ | ኢራን ሰመረላት Salon Terek

ፑቲን ለኢራን ትልቅ ውለታ ዋሉ | ኢራን ሰመረላት Salon Terek

“ሰይፍ አንሱ” መከላከያ ትግራይና ፋኖ፣ “ኢራንን አወግዛለሁ” ዐቢይ፣  ጌታቸውና የመቀለው እስር፣ ፓርላማው ያስተላለፈው አዋጅ፣ የኮንማዶው ኃይል| EF

“ሰይፍ አንሱ” መከላከያ ትግራይና ፋኖ፣ “ኢራንን አወግዛለሁ” ዐቢይ፣ ጌታቸውና የመቀለው እስር፣ ፓርላማው ያስተላለፈው አዋጅ፣ የኮንማዶው ኃይል| EF

Ethiopia - የጠ/ር አብይ አነጋጋሪ ጉዞ እና አቡዳቢ የተደበቁት ስዕሎች ምስጢር

Ethiopia - የጠ/ር አብይ አነጋጋሪ ጉዞ እና አቡዳቢ የተደበቁት ስዕሎች ምስጢር

Ethiopia - “አሁን ኢራንን አያድርገኝ” ትራምፕ | የጠቅላዩ አማካሪ ቁጣ | ኮሎኔል ደመቀና ጌታቸው በፍርድ ቤት ኢራን በአሜሪካ መርከብ ላይ ጥቃት ከፈተ

Ethiopia - “አሁን ኢራንን አያድርገኝ” ትራምፕ | የጠቅላዩ አማካሪ ቁጣ | ኮሎኔል ደመቀና ጌታቸው በፍርድ ቤት ኢራን በአሜሪካ መርከብ ላይ ጥቃት ከፈተ

የመጨረሻው ምዕራፍ! የአሰብ ወደብና የእስራኤል-UAE ሚና | The Final Chapter: PM Abiy, Assab Port & The Israel-UAE Role

የመጨረሻው ምዕራፍ! የአሰብ ወደብና የእስራኤል-UAE ሚና | The Final Chapter: PM Abiy, Assab Port & The Israel-UAE Role

ኢራን እና ሱዳን ምን ያገናኛቸዋል? የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ሚና - በጋዜጠኛ ነፃነት ላቀው | The Iran-Sudan Alliance & Ethiopia

ኢራን እና ሱዳን ምን ያገናኛቸዋል? የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ሚና - በጋዜጠኛ ነፃነት ላቀው | The Iran-Sudan Alliance & Ethiopia

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 13, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 13, 2026

ዐቢይ ወደ ቢን ዛይድ ለምን ሄዱ?20 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስቱ|ETHIO FFORUM

ዐቢይ ወደ ቢን ዛይድ ለምን ሄዱ?20 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስቱ|ETHIO FFORUM

ኢትዮጵያ በኢራንና እስራኤል ፍላጎት መሐል! በቀይ ባሕር አዲስ እቅድና የኢትዮጵያ ተስፋ | Ethiopia Caught Between Iran & Israel

ኢትዮጵያ በኢራንና እስራኤል ፍላጎት መሐል! በቀይ ባሕር አዲስ እቅድና የኢትዮጵያ ተስፋ | Ethiopia Caught Between Iran & Israel

የኒውክሌር ቦምቦችና የዓባይ ሽኩቻ! | ግብፅና ኢትዮጵያ በሶማሊያ! | የእስራኤል ውስጣዊ ቀውስ | Israel’s Internal Crisis

የኒውክሌር ቦምቦችና የዓባይ ሽኩቻ! | ግብፅና ኢትዮጵያ በሶማሊያ! | የእስራኤል ውስጣዊ ቀውስ | Israel’s Internal Crisis

Anchor Media ፋኖ በአሜሪካን በሽብርተኝነት ተፈርጇልን? የሰሎሞን ቦጋለ ጉዳይ

Anchor Media ፋኖ በአሜሪካን በሽብርተኝነት ተፈርጇልን? የሰሎሞን ቦጋለ ጉዳይ

🔴👉የዓለም መጨረሻ ምልክት 👉ከመጋቢት 7-14 መምህር ዘበነ @ahaztube2721

🔴👉የዓለም መጨረሻ ምልክት 👉ከመጋቢት 7-14 መምህር ዘበነ @ahaztube2721

Ethiopia - አሜሪካ በአየር በባህር አስደንጋጭ ጉዳት፣ የመቀሌው አደገኛ ውጥረት፣ ‘’የጠቅላዩ ጉዞ ጦር ሜዳ እንመዝመት’’፣

Ethiopia - አሜሪካ በአየር በባህር አስደንጋጭ ጉዳት፣ የመቀሌው አደገኛ ውጥረት፣ ‘’የጠቅላዩ ጉዞ ጦር ሜዳ እንመዝመት’’፣ "የኢራኑ መሪ አሉ" ትራምፕ

Alemneh Wasse  አሜሪካ ቁልፍ የኢራን መሪዎችን ለጠቆመ #የ10ሚ ወረታ አዘጋጀች!! ተጨማሪ የባህር ሀይልና 3ተዋጊ መርከቦች   ልትልክ ነው::

Alemneh Wasse አሜሪካ ቁልፍ የኢራን መሪዎችን ለጠቆመ #የ10ሚ ወረታ አዘጋጀች!! ተጨማሪ የባህር ሀይልና 3ተዋጊ መርከቦች ልትልክ ነው::

ታምነኛለህ እግሬን ያጥበኝ ነበር ! ልክሰው እፈልጋለሁ #lovestory #love #ethiopia#story

ታምነኛለህ እግሬን ያጥበኝ ነበር ! ልክሰው እፈልጋለሁ #lovestory #love #ethiopia#story

ከባሏ ጋር እራት እየበላች እያለ ‘ተነሽና ሂጂ፤ ምንም አትናገሪ’ የሚል የጽሁፍ መልዕክት ደረሳት።” - ከዚያም ይህ ተፈጠረ

ከባሏ ጋር እራት እየበላች እያለ ‘ተነሽና ሂጂ፤ ምንም አትናገሪ’ የሚል የጽሁፍ መልዕክት ደረሳት።” - ከዚያም ይህ ተፈጠረ

እንደትራምፕ ሀሳብ ያልሆነው ጦርነት | ‘’የኢራን ባለስልጣናት መሬት ስር ተሸሽገዋል‘’ አሜሪካ | NBC ማታ | @NBCETHIOPIA

እንደትራምፕ ሀሳብ ያልሆነው ጦርነት | ‘’የኢራን ባለስልጣናት መሬት ስር ተሸሽገዋል‘’ አሜሪካ | NBC ማታ | @NBCETHIOPIA

Ethiopia - ከኢራን አስደንጋጭ ትዕዛዝ!፣ የጠቅላዩ አደገኛ ጉዞ!፣ የኢራን ጦርነት ወደ አፍሪካ ቀንድ መጣ፣ ታይቶ የማይታወቀው የነዳጅ እጥረት

Ethiopia - ከኢራን አስደንጋጭ ትዕዛዝ!፣ የጠቅላዩ አደገኛ ጉዞ!፣ የኢራን ጦርነት ወደ አፍሪካ ቀንድ መጣ፣ ታይቶ የማይታወቀው የነዳጅ እጥረት

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]