ኢትዮጵያ በኢራንና እስራኤል ፍላጎት መሐል! በቀይ ባሕር አዲስ እቅድና የኢትዮጵያ ተስፋ | Ethiopia Caught Between Iran & Israel
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-03-13
Просмотров: 18783
Описание:
Related Video:- • የአፍሪካ ቀንድ የውክልና ጦርነት ስጋት! የባህር በር ፍለጋና የአቡ...
በዛሬው የገበያ ፖድካስት መሰናዶአችን በቀይ ባሕር ቀጠና እየተፋፋመ ስላለው አስፈሪ ፍጥጫና የኢራንና ሐውቲ እጅ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በዩኤኢው መሪ መሐመድ ቢን ዛይድ ምክክር ጀርባ የተሰማው ሚስጥራዊ ጉዳይ ምንድን ነው? ኢትዮጵያ በኢራንና በእስራኤል ፍላጎት መሐል የገባችበት አጣብቂኝስ ለቀጣናው ምን ይዞ ይመጣል? ስለ ኢራን ቀኝ እጅ አደገኛ እቅድና ለኢትዮጵያ ስለተሰማው አዲስ ተስፋ በዝርዝር እንተነትናለን። እስከመጨረሻው አብራችሁን ቆዩ።
In today’s episode of Gebeya Podcast, we dive deep into the escalating tensions in the Red Sea and the strategic interests of Iran and the Houthis. What is the hidden agenda behind the recent consultation between PM Abiy Ahmed and Mohamed bin Zayed? As Ethiopia finds itself positioned between the conflicting interests of Iran and Israel, we analyze the "silent" yet dangerous plans of regional proxies. Stay tuned as we explore the challenges and the potential new hope for Ethiopia in this complex geopolitical chess game.
#GebeyaMedia #GebeyaPodcast #ገበያፖድካስት #RedSeaTension #Ethiopia #Iran #Israel #Houthi #AbiyAhmed #BinZayed #MiddleEastPolitics #Geopolitics #HornOfAfrica #BreakingNews #ገበያሚዲያ #ኢትዮጵያ #ቀይባሕር
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: