የእግዚአብሔር ሰላም/The Peace of God//pastor Andualem Megersa/ Andi
Автор: Andualem Megersa Official
Загружено: 2026-02-16
Просмотров: 36
Описание:
ሰላም
የእግዚአብሔር ሰላም ዓለም አቀፍ ሀሳብ ነው። ሰላም ዋጋው ውድ ነው። ሰላም የማያስፈልገው ፍጥረት የለም። የእውነተኛ ሰላም ምንጭ እና ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ነው። የእግዚአብሔር ሰላም ፍፁም ነው። ይሄን ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘን ሁላችን ምን ማለት እንደሆነ በቀላሉ ይገባናል። ከሚያስጨንቅ የሰይጣን አገዛዝ አውጥቶ ፍፁም እና የማይወሰድ ሰላም የሰጠን እግዚአብሔር አባታችን ይባረክ። ይህ እውነት ለብዙዎች እንዲደርስ ለማድረግ ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ የደውል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ የሚለቀቁ ትምህርቶች ይደርሶታል።
Peace
The peace of God is a universal idea. Peace is precious and costly. There is no creature that does not long for peace. The source and owner of true peace is the Most High God. The peace of God is perfect. All of us who have received this peace through Christ Jesus clearly understand what it means. Blessed be God our Father, who delivered us from the troubling dominion of Satan and gave us perfect and unshakable peace. To help this truth reach many people, please subscribe to the channel and click the notification bell so you can receive newly released teachings.
#የእግዚአብሔርሰላም #እውነተኛሰላም #ወንጌል #እምነት #መዳን #የእግዚአብሔርፍቅር
#PeaceOfGod
#TruePeace
#SpiritualPeace
#GodIsPeace
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: