ክብር፣ እምነት፣ እድገት
Автор: NOUS ኑስ
Загружено: 2022-09-14
Просмотров: 166
Описание:
አለምን ቀይሪ
ይህንን ፅሁፍ እንደማነሳሻ አትቁጠሩት ምክንያቱም መነሳሳትን ብቻ ፈጥሮ ማሟሟቅ መልሶ መቀዝቀዝ ስላለዉ ነገር ግን አንዳንድ እዉነታዎችን እናዉራ ።
የዓለምን አሁን ያለችበትን አቅጣጫ ያስያዙት ግለሰቦች ናቸዉ ።
☀️ ማትመ ጋንዲ ህንድን ከእንግሊዝ ያለ ጠብመንጃ ነፃ አወጣት
☀️እማሆይ ቴሬዛ ለሰዎች መትረፍ ምን ድረስ እንደሆነ አሳዩ ብዙዎችም ምሳሌያቸዉ አደረጓቸዉና ቀጠሉት
☀️ ጋሽ አበራ ሞላ አዲስ አበባን ላፅዳ ብሎ ተነሳ ተዋጣለትም ብዙዎችም አስቀጠሉት
እያልን ብንዘረዝር ሺዎችን በየዘርፋ እናነሳለን እነዚህ ሁሉ እንቁዎች በትክክልም ዓለምን ቀይረዋል ።ዓለም የምንኖርበት ቦታ ምሳሌ የምናይበት ምሳሌ የምንሆንበት ቦታ ስለሆነ ።ቤተሰባችን ላይ እንዴት ነን ወደ አንድ የሚያመጣ ፍቅርን መስራች ወይስ የፀብ ምክንያት ከላይ ያየናቸዉ ሁሉም ቤተሰባቸዉ በመልካምነቱ የመራቸዉ በአስቸጋሪነቱ ያጠነከራቸዉ ናቸዉና ፣ መስሪያ ቦታችን ላይ ዉለን ነዉ የምንመጣዉ ወይስ በምግባራችን ሰዎች ተደስተዉ የስኬታቸዉ ምክንያት ሆነን ይሆን ??
📌ዓለምን በየቀኑ መቀየር እንችላለን ዓለም አንተ/አንቺ ዉስጥ፣ ቤተሰብ ዉስጥ ፣ ስራ ቦታህ/ሽ ላይ ፣ ትምህርት ቤት ፣ ሰፈርህ ላይ ናት ። ያህበትን/ያለሽበትን አነዋወር ቀይር/ሪ!!
®ዳንኤል ማርቆስ
በታላቅ ዝግጅት በዩትዩብ እየመጣን ነዉ። አዕምሮና ጥበብ
subscribe በማድረጎ በነፃ ጥበብን ይማራሉ!!
ከታች ያለዉን ማስፈንጠርያ ጠቅ አድርገዉ subscribe ያድርጉት👇🙏
/ @nous_ኑስ
https://t.me/MindWisdom
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: