የህይወት ትልቁ ጥያቄ: እኔ ማን ነኝ? // Self inquiry
Автор: Dr. Semira self-mastery
Загружено: 2025-06-13
Просмотров: 637
Описание:
በህይወታችን አንዴ እንኳን "እኔ ማን ነኝ?" ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል
የውጪውን ዓለም ትርጉም መፈለግ የተለመደ ሲሆን፣ የእውነት ፍለጋውን መጀመር ያለብን በውስጣችን ነው።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ራስን መጠየቅ (self inquiry) ምን እንደሆነ፣ እራስን መመልከት እና የእውነተኛውን "እኔ" ማወቅ ምን ያመጣል የሚለውን እናያለን። ይህ እውቀት ሰላም፣ ጥልቅ አስተዋይነት፣ እና ነፃነት ያመጣል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ እኛ እንደ ሰዎች ማን እንደሆንን እና ማስተዋልን ለማግኘት የምንወስደውን መንገድ እንመለከታለን።
________________________________________________________________________________________________________
ክፍሎች
00:00 #እንደ ሮቦት መኖር
01:26 #ምሳሌ
03:15 #እኔ ማን ነኝ?
04:23 #ምሳሌ
05:49 #የእውቀትና እውነት ልዩነት
07:42 #መልሱ ሁሌም ከውስጥ ነው
09:47 #መንገዱን ማሳየት
________________________________________________________________________________________________________
#selflove #ኢትዮጵያ #እራስን #እራስንማወቅ #መንፈሳዊ #እኔ #እኔማንነኝ #selfinquiry #drsemiraselfmastery #ethio #knowthyself #love
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: