መጥፎ ውሳኔ መሆኑን እያወቅን ለምን እንቆያለን? // Sunk cost fallacy
Автор: Dr. Semira self-mastery
Загружено: 2025-06-28
Просмотров: 295
Описание:
“ምንም ለውጥ ባይኖረውም አሁን እስከዚህ ድረስ ደርሼማ አላቆመውም ” በሚል አመለካከት የምትኖር ከሆነ ይህ ቪዲዮ ለአንተ ነው።
ፍላጎትሽ መቼም እንደማይሟላ እያወቅሽ አንድ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ቆይተሽ ታውቃያለሽ?
አሰልቺ የሆነ መፅሀፍን አንዴ ጀምሬዋለሁ ብለህ ማንበብ ቀጥለህ ታውቃለህ?
✨ይሄ ሰንክ ኮስት ፋላሲ ይባላል
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣
👉 Sunk Cost Fallacy ምን እንደሆነ በቀላሉ እናያለን
👉 ሕይወታችን ውስጥ የምናገኛቸውን ምሳሌዎች እናያለን — ከሥራ እስከ ግንኙነት
👉 በፊት ባወጣነው የተለያየ ወጪ ምክንያት ምክንያታዊ ያልሆነ ውሳኔ ለምን እንደምንወስን እናያለን
👉 እንዴት እንደምንቀይረው እና አስተዋይ ውሳኔ እንደምንወስን እናያለን
🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ like, comment, subscribe
✨ Thanks for watching 💛
________________________________________________________________________________________________________
#SunkCostFallacy #ውሳኔ_መውሰድ #የአእምሮ_ውስብስብነት #ከቀድሞው_መተው #አዋቂነት #ያለፈውን_መርሳት #ሰዐት #ጊዜ #ገንዘብ #ሀይል #ጉልበት #selflove #ኢትዮጵያ #እራስንማወቅ #መንፈሳዊ #እራስን #drsemiraselfmastery #ethio #knowthyself #love #ምሳሌ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: