የሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ ታሪክ /The Story of Apostle Thaddeus /የሐዋርያት ታሪክ
Автор: ቤተ-ብራና Bet-Berana
Загружено: 2025-12-22
Просмотров: 96
Описание:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን ወደ ቤተ ብራና በሠላም መጡ🙏
ይህ ቪዲዮ የሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ ታሪክን በአማርኛ ያቀርባል።
ታዴዎስ ከኢየሱስ 12 ሐዋርያት አንዱ ሲሆን ስላደረጋቸው መንፈሳዊ አገልግሎት እና ተጋድሎ እንዲሁም የምስክርነት ህይወት እና የመስዋዕትነት ታሪክ እዚህ ያገኛሉ።
This video presents the life and story of Saint Thaddeus the Apostle in Amharic.
Learn about his faith, mission, and martyrdom as one of the 12 Apostles of Jesus Christ.
🙏Subscribe/ሰብስክራይብ/ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ ያበረታቱን።
ይህንን እና ሌሎች አዳዲስ ታሪኮች፣ እንዳያመልጣችሁ፣ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
ይህንን አስተማሪ ቪዲዮ ላይክ እና ሼር በማድረግ የቅዱሳንን ታሪክ ለሌሎች እናካፍል።
የእግዚአብሔር ጸጋ፣ የእመቤታችን አማላጅነት የሐዋርያት እና ቅዱሳን ሁሉ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን!
#ቅዱስታዴዎስ #ApostleThaddeus #eotc
#SaintBartholomew #የሐዋርያትታሪክ #EthiopianOrthodox #BibleDocumentary
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: