የአቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ ታሪክ/The History of Abune Petros the Martyr
Автор: ቤተ-ብራና Bet-Berana
Загружено: 2026-03-01
Просмотров: 117
Описание:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን ወደ ቤተ ብራና በሠላም መጡ🙏
ይህ ቪዲዮ የአቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ ታሪክን በአማርኛ ያቀርባል። አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ ››
የፋሽስት ጣሊያን ጦር ኢትዮጵያን 1928 ዓ/ም በግፍ በወረረበት ወቅት፤ የኢትዮጵ ሕዝብም ሆነ ምድሪቷ ለወራሪው ጠላት እንዳይገዙ በማውገዛቸው፤ ሕዝቡ የአገሩንና የቤተክርስቲያንን ልዕልናና ክብር ለማስጠበቅ ነቅቶ እንዲታገል መሥዋዕት እንዲሆን እውነትን ይዘው በማስተማራቸው፣ በማበረታታቸው፣ በማጽናናታቸው የፋሺስት ጣልያን ወታደሮች ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን አስረው ሐምሌ ፳፪ ቀን ፲፱፻፳፪ ዓ.ም በአደባባይ በጥይት ገደሏቸው፡፡ በወቅቱ የጣልያን ጦር አዛዦች አቡነ ጴጥሮስን ለማባበል ብዙ ጥረት አድርገዋል፡፡ የፋሽስት ጣልያንን አገዛዝ ተቀብለው ሕዝቡን እንዳይቀሰቅሱ ፣ እንዳያስተምሩ ፣ ለሃገሩ ክብርና ለቤተክርስቲያን ልዕልና እንዳይታገል እንዲያደርጉ ለመደለል የሥልጣን ሃብትና ንብረት ገፀ በረከት አቅርበውላቸዋል፡፡ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ግን አልተቀበሉም፡፡ እውነትን በፅናት እንደያዙ የእግዚአብሔርን ታላቅነትና ቸርነት የእመቤታችን ቅዱስት ድንግል ማርያምን ጥበቃ የኢትዮጵያን ክብርና አንድነት መስክረው ሕዝቦቹንም ባርከው ሰማዕትነትን ተቀብለዋል፡፡
This video presents the story of Abune Petros, the Martyr of Ethiopia in Amharic. Abune Petros, the Martyr of Ethiopia ››
When the Fascist Italian army invaded Ethiopia in 1936 AD; for his teaching, encouragement, and consolation of the people of Ethiopia, so that they would not submit to the invading enemy; for his teaching, encouragement, and consolation of the people, so that they would fight and sacrifice themselves to protect the honour and dignity of the country and the Church, the Fascist Italian soldiers arrested and shot Blessed Abune Petros in public on July 29, 1936 AD. At that time, the Italian military commanders made many efforts to persuade Abune Petros. They offered him power, wealth, and property to persuade him to accept the fascist Italian regime and not to agitate the people, to teach them, and to fight for the honour of the country and the dignity of the Church. However, Blessed Abune Petros did not accept. As he steadfastly held the truth, he testified to the greatness and kindness of God, the protection of our Lady, the glory and unity of Ethiopia, and blessed his people and accepted martyrdom.
🙏Subscribe/ሰብስክራይብ/ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ ያበረታቱን።
ይህንን እና ሌሎች አዳዲስ ታሪኮች፣ እንዳያመልጣችሁ፣ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
ይህንን አስተማሪ ቪዲዮ ላይክ እና ሼር በማድረግ የቅዱሳንን ታሪክ ለሌሎች እናካፍል።
የእግዚአብሔር ጸጋ፣ የእመቤታችን አማላጅነት የሐዋርያት እና ቅዱሳን ሁሉ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን!
#አድዋ #አቡነጴጥሮስ #eotc
#የመላእክትትታሪክ #EthiopianOrthodox #BibleDocumentary
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: