“አትፍረዱ” ሲባል… ክፍል 2
Автор: Asayehegn Legesse
Загружено: 2022-01-20
Просмотров: 549
Описание: “እንዳይፈረድባችሁ በማንም ሰው ላይ አትፍረዱ” የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል (ማቴ. 7)፣ ብዙ ጊዜ አለቦታው ሲጠቀስና አንዳንዶች በሰው ዘንድ ካለባቸው ተጠያቂነት ለማምለጥ ሲያውሉት ይስተዋላል፡፡ ለመሆኑ መፍረድ ማለት ምን ማለት ነው? ከዚህስ ክፍል የሚቀዳው ቀጥተኛ የተግባር መመሪያ ምንድነው? “መስታየት ውይይት” በ4ኛ ፕሮግራሟ ይህን ርዕሰ ጉዳይ ትዳስሳለች፤ ሁለተኛውን ክፍል ይከታተሉን፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: