መንፈሳዊ ልምምድ ከቃሉ ሲቀድም...
Автор: Asayehegn Legesse
Загружено: 2021-11-17
Просмотров: 1622
Описание:
ከቅዱስ ቃሉ የሚቀዱ መንፈሳዊ ልምምዶች፣ ለአማኞች ከፍተኛ መንፈሳዊ ጥቅም የሚያመጡ ናቸው። ከቃሉ መለኪያ በሚያፈነግጡበት ጊዜ ግን የሚያስከትሉት አደጋ ብዙ ነው። በዚህ ርዕሰ ጉዳይ የመስታየት አዘጋጆች ውይይት አድርገዋል፤ የልምምድ መዛነፍ ሲኖር መወሰድ ስላለበት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መፍትሔም ያሉት አለ።
ይመልከቱት።
መልዕክታችን የሚጠቅም ሆኖ ካገኙት ለሌሎች ማጋራት አይርሱ። ቪዲዮዎቻችን በየጊዜው እንዲደርሷችሁም በሰብስክራይብ የቻናላችን አባል ይሁኑ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: