የአደጋ ጊዜ የውሃና ስነ- ንጽህና አገልግሎት በትግራይ ክልል/Emergency WASH training in Tigray region
Автор: Ethiopian Red Cross
Загружено: 2025-11-04
Просмотров: 48
Описание:
ማኅበሩ በአደጋ ጊዜ የውሃና ስነ- ንጽህና አገልግሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከኔዘርላንድ ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር እና ከአውሮፓ ሕብረት የዜጎች ጥበቃና የሰብዓዊ ዕርዳታ ድርጅት( DG ECHO ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአደጋ ጊዜ የውሃና ስነ -ንጽህና አገልግሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ ከጥቅምት 13-17 ቀን 2018 ዓ.ም ሰጥቷል፡፡
በንድፈ ሃሳብና በተግባር ልምምድ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ስልጠና የተሰጠው በክልሉ ያለውን በአደጋ ጊዜ የውሃና ስነ -ንጽህና አገልግሎት ለህብረተሰቡ ለማድረስ የሚያስችሉ የውሃና የስነ-ንፅህና ኪቶችን በመጠቀም እንደሆነም ተጠቁሟል ፡፡
ለሰብዓዊነት እንኖራለን!
-------------------------
The Ethiopian Red Cross Society in partnership with the Netherlands Red Cross and funding from DG ECHO has organized emergency WASH training by ECHO DP 2024 Project in Tigray region, Wukero town, from October 23-27,2025.
The training has covered both theoretical and practical sessions by using WASH Kits 5 deployed to the region to offer an emergency WASH Activities.
We Live for Humanity!
#EUCivilProtection #EUHumanitarianAid #NetherlandsRedcross #WeLiveForHumanity #ERCS #Humanity #DisasterResponse #Ethiopia
-------------------
For up-to-date information about the Ethiopian Red Cross Society on various social media options👇
📌Website: https://redcrosseth.org/
📌LinkedIn: / ethiopian-red-cross-society
📌X(Twitter): https://x.com/EthioRedCross
📌Telegram: https://t.me/ERCSHQ
📌 Tiktok: / ercs1935
📌 Flickr፡- https://www.flickr.com/photos/1376156...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: