130ኛው የዓድዋ ድል በዓልና የመከላከያ ሚኒስትሯ መልዕክት | Adwa 130 | Aisha Mohammed | Ethiopia |
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-01
Просмотров: 1134
Описание:
ዓድዋ በአንድ ሀገር ወሰን የሚገደብ ተራ ወታደራዊ ድል አለመሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገለጹ። የተባበረ የሕዝብ ክንድ የማይሸነፍ ወራሪ የለም የሚል የሞራል የበላይነትን ለዓለም ያስመሰከረበት ታላቅ ስኬት መሆኑንም ሚኒስትሯ በ130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ላይ ገልጸዋል።
#Ethiopia #Adwa130 #AishaMohammed #MilitaryVictory #VictoryOfAdwa #PanAfricanism #History #Sovereignty #Patriotism #ኢትዮጵያ #ዓድዋ #የዓድዋ_ድል #ኢንጂነር_አይሻ_መሐመድ #ታሪክ #ጀግንነት #አንድነት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: