ምን አይነት ጎሮሮ ነው ‼️ በልቤ ከተማ ተመላለስበት || orthodox mezmur || m
Автор: ORTHODOX TUBE ኦርቶዶክስ ቲዩብ•2days ago•120k view
Загружено: 2025-11-12
Просмотров: 67971
Описание:
በልቤ ከተማ ተመላለስበት
ደረጋል ህይወቴ አንተ ስታርፍበት
ወዷ እልፍኜ ግባ እረፍ በምንጣፌ
እንዳመልክህ ጌታ እንባዬን አርግ
ባለፀጋ ስትሆን ድሆች ከበውሃል
ለንግስና ዙፋን አህያን መርጠሃል
አጀብ አትፈልግም አውቅሃለሁ ጌታ
ብቻህን ነበረ ደጄን ስትመታ ለጠላት አሰራር ዋሻ የሆንኩትን ስራኝ እንደገና ቤተመቅደስህን
ድንግዝግዝ ኑሮዬ በምራቅህ ደብራ
ጨለማ አይዝህም አንተ ስትሰራ
ማረኝ ያሉት እጆች ሲያጨበጭቡልህ
ሰምቼ አልቀረሁም በብር አየሁህ
ለጠላት አሰራር ዋሻ የሆንኩትን ስራኝ እንደገና ቤተመቅዷስህን
ማዕበል ህይወቴ ግራ ቀኝ የሚለው
እንደምን ይረካል ጌታዬ ሳታዘው
ተራመድ በልቤ በሞንስ በግርማ
ኢየሱስ ነህ አንተ የምስኪኑ ማማ
ለጠላት አሰራር ዋሻ የሆንኩትን ስራኝ እንደገና ቤተመቅዷስህን
ከያዕቆብ ጉድጓድ ብቀዳም አብዝቼ ዛሬም በጥማት ነኝ ከቶ መች ረክ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: