ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

በልቤ ከተማ ተመላለስበት | ብዙዎች የተገረሙበት ዝማሬ | ህጻን በእምነት......

Автор: የአብ ምሳሌ yeab msale tube

Загружено: 2025-11-09

Просмотров: 63902

Описание: ይረጋል ህይወቴ

በልቤ ከተማ ተመላለስበት
ይረጋል ህይወቴ አንተ ስታርፍበት
ወደ እልፍኜ ግባ እረፍ በምንጣፌ
እንዳመልክህ ጌታ እንባዬን አርግፌ

ባለፀጋ ስትሆን ድሆች ከበውሃል
ለንግስና ዙፋን አህያን መርጠሃል
አጀብ አትፈልግም አውቅሃለሁ ጌታ
ብቻህን ነበረ ደጄን ስትመታ
ለጠላት አሰራር ዋሻ የሆንኩትን
ስራኝ እንደገና ቤተመቅደስህን

ድንግዝግዝ ኑሮዬ በምራቅህ ይብራ
ጨለማ አይዝህም አንተ ስትሰራ
ማረኝ ያሉት እጆች ሲያጨበጭቡልህ
ሰምቼ አልቀረሁም በብር አየሁህ
ለጠላት አሰራር ዋሻ የሆንኩትን
ስራኝ እንደገና ቤተመቅደስህን

ማዕበል ህይወቴ ግራ ቀኝ የሚለው
እንደምን ይረካል ጌታዬ ሳታዘው
ተራመድ በልቤ በሞገስ በግርማ
ኢየሱስ ነህ አንተ የምስኪኑ ማማ
ለጠላት አሰራር ዋሻ የሆንኩትን
ስራኝ እንደገና ቤተመቅደስህን

ከያዕቆብ ጉድጓድ ብቀዳም አብዝቼ
ዛሬም በጥማት ነኝ ከቶ መች ረክ

habesha #lifeisbutadream #christiandenomination #duet #abelbirhanuየወይኗ #voiceeffects #haveitoldyoulatelythatiloveyou #ኢትዮጵያ #motivation #haveitoldyoulatelythatiloveyou #kendilmedia #kedametsega#mezmure #lifeisbutadream #orthodox #abelbirhanuየወይኗ #haveitoldyoulatelythatiloveyou #motivation #butifyoucloseyoureyes #eshetu #donkeytube#etventertainment # #comedianeshetu #Amharicmovie #dawitdreamslifesuccusscoach #motivation #ethiopianmotivation #ethiopianmotivationalspeaker #positivethinking #personaldevelopment #inspireethiopia #dinkelojoch#impactseminars #ኢትዮጵያ #habesha #ebstv #personaldevelopment #ET ART MEDIA #etartmedia #gudnesh #abbaytv #eotctv #ethiofourm #washewende #ethiopianews #kanatv #zoroMewchaye #samvod #ምርጡገበታ #አዲስዝማሬ #lifeisbutadream #christiandenomination #duet #ዘማሪት_ ምርትነሽ_ጥላሁን #yewefGojo #voiceeffects #comedianzedo #fetadaily #aletube #filiflu#mihreteab_assefa #ሲትኮም #ወቅታዊጉዳይ #livestream #ወቸውGOOD #Donkeyበጎ #eshetumelese #ስደት #resilience #overcomingadversity #FamilyBonding ##seifufantahun #seifuonEBS #sefuFantahunShow #JorneyToSuccess #lifechallenges #LoveAndHope #findinghome #childhoodstruggles #empowerment #storiesofsurvival #communitysupport #lifetransformation #dreamscometrue #Corage #heartwarmingstorie #LifeLesonses #PersonalGrowth #Lifejourney

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
በልቤ ከተማ ተመላለስበት | ብዙዎች የተገረሙበት ዝማሬ | ህጻን በእምነት......

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Джем – በልቤ ከተማ ተመላለስበት | ብዙዎች የተገረሙበት ዝማሬ | ህጻን በእምነት......

Джем – በልቤ ከተማ ተመላለስበት | ብዙዎች የተገረሙበት ዝማሬ | ህጻን በእምነት......

'በልቤ ከተማ' በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን ′Belibe Ketema' zemarit Nardos kasahun

'በልቤ ከተማ' በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን ′Belibe Ketema' zemarit Nardos kasahun

🛑ያልታሰበው የህይወት ለውጥ | እውነተኛው ሰላም | የህጻኑ የጎዳና ዝማሬ...

🛑ያልታሰበው የህይወት ለውጥ | እውነተኛው ሰላም | የህጻኑ የጎዳና ዝማሬ...

ክብረት - ተኸታታሊት ፊልም - ክፋል 42 | Eritrean Drama - Kibret (Part 42) - February 01, 2026

ክብረት - ተኸታታሊት ፊልም - ክፋል 42 | Eritrean Drama - Kibret (Part 42) - February 01, 2026

"እኔ ተኝቼ ልጆቼ ምን ይበላሉ..." ነፂ እኮ እሱ ታሞ እኛን ያስታምማል! //እሁድን በኢቢኤስ//

🔴 በልቤ ከተማ ተመላለስበት  🔴 ህዝቡን ያስገረመው ዘማሪ  ቢሾፍቱ ደብረዘይት  ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን  ሊቀ መዘምራን ፊራኦል ሞሲሳ

🔴 በልቤ ከተማ ተመላለስበት 🔴 ህዝቡን ያስገረመው ዘማሪ ቢሾፍቱ ደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ሊቀ መዘምራን ፊራኦል ሞሲሳ

ቶንኮሱ .... 😂🤣😁የእኔም ተቆርጧል | Seifu on EBS

ቶንኮሱ .... 😂🤣😁የእኔም ተቆርጧል | Seifu on EBS

በታዳጊው ዝማሬ በድንገት ህይወቱ ተቀየረ | በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ ......@mirtnesh-tilahun

በታዳጊው ዝማሬ በድንገት ህይወቱ ተቀየረ | በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ ......@mirtnesh-tilahun

ምዕመናንን የተደመሙበት የጊሸኑ ፍሬ ትንሹ ዘማሪ በመዝሙር አረሰረሰን | ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ

ምዕመናንን የተደመሙበት የጊሸኑ ፍሬ ትንሹ ዘማሪ በመዝሙር አረሰረሰን | ይተካል እግዚአብሔር አገልጋይ ለቤቱ

Мусульманин увидел Иисуса во сне . Удивительная свидетельство Малика

Мусульманин увидел Иисуса во сне . Удивительная свидетельство Малика

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

ስንቱን አለፍኩት ባንቺ ወጣው ስንቱን ተራራ || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ@21media27

ስንቱን አለፍኩት ባንቺ ወጣው ስንቱን ተራራ || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ@21media27

አባቴና ወንድሞቼ የምሰራውን እንዳያዩ እቦልካቸው ነበር ... ቶንኮሱ | Seifu on EBS

አባቴና ወንድሞቼ የምሰራውን እንዳያዩ እቦልካቸው ነበር ... ቶንኮሱ | Seifu on EBS

ከጭፈራ ቤት እስከ ማህሌተ ጽጌ | ለመዳኑ ህይወት | ልጄ የምወድህ @yilmahailumedia

ከጭፈራ ቤት እስከ ማህሌተ ጽጌ | ለመዳኑ ህይወት | ልጄ የምወድህ @yilmahailumedia

በልቤ ከተማ ተመላለስበት /እዝራ/BEBE KETEMA BELEBE KETEMA TEMELALSEBTE

በልቤ ከተማ ተመላለስበት /እዝራ/BEBE KETEMA BELEBE KETEMA TEMELALSEBTE

አዲስ ዝማሬ

አዲስ ዝማሬ "አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ" ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ | ANCHI YEWERQ MEKJA NESH (Official Lyrics Video)

"ግሩም ድንቅ ነህ " | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ| 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር| በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ

በልቤ ከተማ-የአማሮ ጉባኤ ዝማሬዎች live Mezmur ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል @EziraHailemichelOrthodox mezmure Ethiopia 2024

በልቤ ከተማ-የአማሮ ጉባኤ ዝማሬዎች live Mezmur ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል @EziraHailemichelOrthodox mezmure Ethiopia 2024

ዉበት ነሽ  ሞገድ ሲመታኝ በዘማሪ ዲያቆን ዳዊት ጥላሁን webet nesh  moged simetagn zemari deacon dawit tilahun

ዉበት ነሽ ሞገድ ሲመታኝ በዘማሪ ዲያቆን ዳዊት ጥላሁን webet nesh moged simetagn zemari deacon dawit tilahun

ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ🔴አዲስ ዝማሬ🔴''ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች'' ራዕ 18:1‼️ከቁጥር 1 ዝማሬዎቹ መካከል በቅድሚያ የተለቀቀ🔴#rama

ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ🔴አዲስ ዝማሬ🔴''ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች'' ራዕ 18:1‼️ከቁጥር 1 ዝማሬዎቹ መካከል በቅድሚያ የተለቀቀ🔴#rama

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]