ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ኅዳር 21ን የምናከብረው ለምንድን ነው?

Автор: Memeher Dr Zebene Lemma

Загружено: 2025-11-29

Просмотров: 26464

Описание: ኅዳር 21ን የምናከብረው ለምንድን ነው?
ፍልስጥኤማውያንም የእግዚአብሔርን ታቦት ወሰዱ፤ ከአቤንኤዘርም ወደ አዛጦን ይዘውት መጡ።
2 ፤ ፍልስጥኤማውያንም የእግዚአብሔርን ታቦት ወስደው ወደ ዳጎን ቤት አገቡት፥ በዳጎንም አጠገብ አኖሩት።
3 ፤ በነጋውም የአዛጦን ሰዎች ማለዱ፥ እነሆም፥ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በምድር ላይ በግምባሩ ወድቆ ነበር፤ ዳጎንንም አንሥተው ወደ ስፍራው መለሱት።
4 ፤ በነጋውም ማለዱ፥ እነሆም፥ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በምድር ላይ በግምባሩ ወድቆ ነበር፤ የዳጎንም ራስ እጆቹም ተቈርጠው በመድረኩ ላይ ወድቀው ነበር፤ የዳጎንም ደረት ብቻውን ቀርቶ ነበር።
5 ፤ ስለዚህም የዳጎን ካህናት ወደ ዳጎንም ቤት የሚገቡት ሁሉ በአዛጦን ያለውን የዳጎንን መድረክ እስከ ዛሬ ድረስ አይረግጡም።
6 ፤ የእግዚአብሔርም እጅ በአዛጦን ሰዎች ላይ ከበደች፥ አጠፋቸውም፥ አዛጦንንና ድንበራቸውንም በእባጭ መታቸው።
7 ፤ የአዛጦንም ሰዎች እንዲህ እንደ ሆነ ባዩ ጊዜ። እጁ በእኛና በአምላካችን በዳጎን ላይ ጠንክራለችና የእስራኤል አምላክ ታቦት ከእኛ ዘንድ አይቀመጥ አሉ።
8 ፤ ልከውም የፍልስጥኤማውያንን አለቆች ሁሉ ወደ እነርሱ ሰበሰቡና። በእስራኤል አምላክ ታቦት ምን እናድርግ? አሉ፤ እነርሱም። የእስራኤል አምላክ ታቦት ወደ ጌት ይዙር ብለው መለሱ። የእስራኤልንም አምላክ ታቦት ወደዚያ ተሸከሙት።
9 ፤ ከተሸከሙትም በኋላ የእግዚአብሔር እጅ በታላቅ ድንጋጤ በከተማይቱ ላይ ሆነች፤ ከታናሹም እስከ ታላቁ ድረስ የከተማይቱን ሰዎች መታ፥ እባጭም መጣባቸው።
10 ፤ የእግዚአብሔርንም ታቦት ወደ አስቀሎና ሰደዱት። የእግዚአብሔር ታቦት ወደ አስቀሎና በመጣ ጊዜ አስቀሎናውያን። እኛንና ሕዝባችንን ሊገድሉ የእስራኤልን አምላክ ታቦት አመጡብን ብለው ጮኹ።
11 ፤ በከተማይቱ ሁሉ የሞት ድንጋጤ ነበርና፥ የእግዚአብሔርም እጅ በዚያ እጅግ ከብዳ ነበረችና ልከው የፍልስጥኤማውያንን አለቆች ሁሉ ሰብስበው። የእስራኤልን አምላክ ታቦት ስደዱ፥ እኛንና ሕዝባችንን እንዳይገድል ወደ ስፍራው ይመለስ አሉ።
12 ፤ ያልሞቱትም ሰዎች በእባጭ ተመቱ፤ የከተማይቱም ዋይታ እስከ ሰማይ ወጣ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ኅዳር 21ን የምናከብረው ለምንድን ነው?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ለምን የቅዱሳን በዓላትን እናከብራለን? =  መምህር ዘበነ ለማ

ለምን የቅዱሳን በዓላትን እናከብራለን? = መምህር ዘበነ ለማ

ኢትዮዽያ መልስ አልሰጠችም ለምን?ግብጾች አብደዋል ያሲን አሕመድ ይወያያል

ኢትዮዽያ መልስ አልሰጠችም ለምን?ግብጾች አብደዋል ያሲን አሕመድ ይወያያል

አትጨነቁ እግዚአብሔር ያስብልናል፦በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ #Aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

አትጨነቁ እግዚአብሔር ያስብልናል፦በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ #Aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

Jan-23 ኣቢን ጎይትኡን ፈጺማ ትበላሸዎም I ሕቶ ዕደና ኤረና I ድቡላ ትራምፕ ንPP I ባእሲ ዓረብ ጥርዚ I ባእሲ ዓረብ ጥርዚ I ሱዳን ይፍለጠላ

Jan-23 ኣቢን ጎይትኡን ፈጺማ ትበላሸዎም I ሕቶ ዕደና ኤረና I ድቡላ ትራምፕ ንPP I ባእሲ ዓረብ ጥርዚ I ባእሲ ዓረብ ጥርዚ I ሱዳን ይፍለጠላ

ነፍሳችሁ ለታወከች ይህን አሁን ስሙ! የተስፋ ትምህርት

ነፍሳችሁ ለታወከች ይህን አሁን ስሙ! የተስፋ ትምህርት

ታቦት በአዲስ ኪዳን እና በብሉይ ኪዳን

ታቦት በአዲስ ኪዳን እና በብሉይ ኪዳን

⚡️ Зеленский сделал комплимент Путину || Заявление о победе и сделке

⚡️ Зеленский сделал комплимент Путину || Заявление о победе и сделке

Как Дожить До 100 Лет? 5 Смертельных Ошибок, Которые Совершают 99% Людей. Доктор Мясников

Как Дожить До 100 Лет? 5 Смертельных Ошибок, Которые Совершают 99% Людей. Доктор Мясников

የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ 18ቱ በዓላት የትኞቹ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? መምህር ዘበነ ለማ

የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ 18ቱ በዓላት የትኞቹ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? መምህር ዘበነ ለማ

🛑አዲስ ስብከት //ክፉ እና አደገኛ ዘመን ከእነዚህ መጠንቀቅ አለባችሁ//አባቶቻችሁን ለዮ//ብዙ አስመሳዮች በዝተዋል//ልሳነ ክርስቶስ ጳውሎስ መልክስላሴ

🛑አዲስ ስብከት //ክፉ እና አደገኛ ዘመን ከእነዚህ መጠንቀቅ አለባችሁ//አባቶቻችሁን ለዮ//ብዙ አስመሳዮች በዝተዋል//ልሳነ ክርስቶስ ጳውሎስ መልክስላሴ

ኢየሱስ እነዚህን ቃላት ለእናቱ በመጀመሪያው ተአምር ጊዜ ተናግሮ ነበርን?በጣም ያሳዝናል!

ኢየሱስ እነዚህን ቃላት ለእናቱ በመጀመሪያው ተአምር ጊዜ ተናግሮ ነበርን?በጣም ያሳዝናል!

ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ የተጠመቀው ማን ነው?

ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ የተጠመቀው ማን ነው?

የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ! የብልጽና ጦር እየተናደ ወደ ፋኖ ገባ! ክልል አቋርጦ እነ ዘመነን የተቀላቀለው ሃይል!

የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ! የብልጽና ጦር እየተናደ ወደ ፋኖ ገባ! ክልል አቋርጦ እነ ዘመነን የተቀላቀለው ሃይል!

የኔታ በሳቅ ገደሉን😂 | እየተዝናናችሁ ቁምነገር የምትይዙበት ትምህርት | መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየው @zemare_yared

የኔታ በሳቅ ገደሉን😂 | እየተዝናናችሁ ቁምነገር የምትይዙበት ትምህርት | መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየው @zemare_yared

የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || ጭንቀት የሚፈጥሩባችሁ  10 ነገሮች || ክፍል 3 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || ጭንቀት የሚፈጥሩባችሁ 10 ነገሮች || ክፍል 3 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

#

#"መጣህ_አይደል?" 😲 ላሊበላ አካባቢ አባ አዳነ የነገሩን ሚስጥር! | Gorogor Mariam Trip

የኢትዮጵያ ጉሮሮ!

የኢትዮጵያ ጉሮሮ!

መዝሙረ ዳዊት ድገሙ | በአርባ ቀን ብቻ ህይወታቹ ይቀየራል | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebrakidan girma

መዝሙረ ዳዊት ድገሙ | በአርባ ቀን ብቻ ህይወታቹ ይቀየራል | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebrakidan girma

ክፍል ሁለት ስምንተኛ አህጉር ኢትዮጵያ የፍንዳታውስ ምክንያት ምንድነው ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሐኪም አበበች እና መምህር መስፍን ሰለሞን

ክፍል ሁለት ስምንተኛ አህጉር ኢትዮጵያ የፍንዳታውስ ምክንያት ምንድነው ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሐኪም አበበች እና መምህር መስፍን ሰለሞን

የሐዲስ ኪዳኑ ታቦት | The Ark of the New Testament (በካናዳ ካልጋሪ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የተቀረጸ)

የሐዲስ ኪዳኑ ታቦት | The Ark of the New Testament (በካናዳ ካልጋሪ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የተቀረጸ)

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]