Memeher Dr Zebene Lemma
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን።
ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።
ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡-
Memeher Dr Zebene Lemma በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡-
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል
ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል
የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል
እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።
በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:-
መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ
ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ
አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ።
ስለዚህ
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን
በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።
Memeher Dr Zebene Lemma የሚለውን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ።
የፌስቡክ ገጻችንንም ይጎብኙ ፎልሎውም ያድርጉን፡- https://www.facebook.com/MemeherDrZebeneLemma
ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!
November 15, 2025
ጐሥዐ ብሎ የሚቀድስልሽ ቄስ በእንተ ብፅዕት የሚልሽ ዲያቆን ሰአሊ ለነ የሚሉሽ ምእመናን ታርደዋልና ተመየጢ ሱላማጢስ - መምህር ዘበነ ለማ
በመዋረዳችን ያስበናል! የተስፋ ትምህርት በመምህር ዘበነ ለማ
ሃሎዊን ምን ዓይነት በዓል ነው? መምህር ዘበነ ለማ
የዕለቱ የነፍሴ ምግብ የሚያስጨንቀኝን ሁሉ በእርሱ ላይ አደርጋለሁ :: መምህር ዘበነ ለማ
የዕለቱ የነፍሴ ምግብ እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ መዝሙረ ዳዊት 33(34): 3
የዐዲስ ዘመን መጽሐፍ በፍልስፍና እና በሥነ ምግባራዊ ዕይታ Philosophical and Ethical view
የዕለቱ የነፍሴ ምግብ አንዳች የሚጎዳኝ የለም የሉቃስ ወንጌል 10 ፥ 19 መምህር ዘበነ ለማ
ኢየሱስ ከነጭ ድንጋይ ጋር እንዴት ይመሳሰላል? መምህር ዘበነ ለማ
ዑራኤል ማን ነው?
5 ጊዜ በተወደደ ልጅሽ ፊት ላይ የፈሰሰውን መሪር እንባ አሳስቢልኝ በረከተ ቅዱሳን
ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ
የተበላሸ ትውልድ! ግብረ ገብነት፣ ሥነ ምግባር፣ ሕይወት፣ ኑሮና መንፈሳዊ እድገት - ክፍል 1 በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ድንግል ማርያምን ለምን አይወዷትም? መልሱን ተማሩ መምህር ዘበነ ለማ
ግእዝ ሞተ ያለው ማን ነው ነው? ለምሁራን፣ ለቋንቋ ሊቃውንት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን | መምህር ዘበነ ለማ
የዕለቱ የነፍሴ ምግብ እረፉ እኔ አምላክ እንደሆንኩ እወቁ | የተስፋ ትምህርት | መምህር ዘበነ ለማ
በቅዱሳን ደም የሰከረችው ጋለሞታና የዘመኑ እምነት | መምህር ዘበነ ለማ
ከሌላው እምነት ሁሉ በላይ ኢየሱስን የምንወድባቸው | ድንግል ማርያም | ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ | ቅዱስ መስቀል | መምህር ዘበነ ለማ
የዘመነ ማርቆስ 2018 ዓ/ም መልእክት | መምህር ዘበነ ለማ
1 ዓመት በ4 ዘመናትና በ4 ባሕርያት ሲከፈል | ዘመኑንና የተወለዱበትን ወዲያውኑ ማወቅ ይችላሉ | መምህር ዘበነ ለማ
በዘመነ ብሉይ 4ቱ ዘመናት በማን ስም ይከፈሉ ነበር? መምህር ዘበነ ለማ
የ 4ቱ ዓመታት አከፋፈል 4ቱ ወንጌላውያን የተጠሩባቸው 4ቱ እንስሳት እነማን ናቸው ስማቸውስ
ተሐድሶ ምንድነው? ዓላማው ጸባዩ ትምህርቱ | መምህር ዘበነ ለማ
እግዚአብሔር የተናገረው አንድ ነገር ምንድን ነው? መምህር ዘበነ ለማ
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | ኦሪት ዘዳግም | መምህር ዘበነ ለማ
የዕለቱ የነፍሴ ምግብ በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ አንተ እጮሀለሁ ከክፉ ሰዎች አድነኝ መምህር ዘበነ ለማ
እምነታቸውን ስለለወጡ አገልጋዬች የደብል ኮንሸስነስ ፕሮብሌም (Double Consciousness) | መምህር ዘበነ ለማ
ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ብሎ መጥራት ከሃይማኖት ጋር ይቃረናል ወይ መምህር ዘበነ ለማ
የዕለቱ የነፍሴ ምግብ | ነፍሴ በአንተ ታምናለችና | መምህር ዘበነ ለማ
ሰላም ለኪ ስለሚለው ዘፈን ለጠየቃችሁኝ | መምህር ዘበነ ለማ