ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ምን ማለት ነው? በዓለ 50 | ጰራቅሊጦስ | ጰንጠቆስጤ

Автор: ORTHOMAR

Загружено: 2024-06-23

Просмотров: 1470

Описание: Ethiopia | ጰራቅሊጦስ ማለት ምን ማለት ነው? በዓለ 50 ወይም በአለ ጰራቅሊጦስ ወይም በዓለ ጰንጠቆስጤ ከዘጠኙ የጌታችን ዐበይት በዓላት አንዱ ሲሆን መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት የወረደበትን ቀን የምናስብበት በዓል ነው። ጰራቅሊጦስ፡- ቃሉ የግሪክ ነው። “ጰራቅሊጦስ” የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ ለኾነው ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስሙ ሲኾን፣ ትርጕሙም መጽንኢ (በእምነት የሚያጸና)፣ መንጽሒ (ከኃጢአት የሚያነጻ)፣ ናዛዚ (ያዘኑትን የሚያረጋጋ)፣ መስተፍስሒ (የተጨነቁትን የሚያስደስት)፣ ከሣቲ (ምስጢርን የሚገልጽ) ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም የሚሠራውን ሥራ ከጨረሰ በኋላ ቅዱሳን ሐዋርያትን ወደ አባቴ እሄዳለሁ (አርጋለሁ) ሲላቸው ደነገጡ። አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም መደንገጣቸውን አይቶ ”ልባችሁ አይደንግጥባችሁ በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም እመኑ በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲሁም ”ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም” ሲል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን ሐዋርያትን አጽናንቷቸዋል፡፡ ORTHOMAR _ ማህቶት ቲዩብ #አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ #abagiyorgiszegascha መዝሙር በዓለ ጰራቅሊጦስ
Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት ክብረ ቅዱሳን - Kibre Kidusan
mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox mezmur
mezmur orthodox
orthodox mezmur

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ምን ማለት ነው? በዓለ 50 | ጰራቅሊጦስ | ጰንጠቆስጤ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር ስብስብ || Ye Giyorgis Mezmur  collection | Orthodox Mezmur

የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር ስብስብ || Ye Giyorgis Mezmur collection | Orthodox Mezmur

መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ|Memeher Dr. Zebene Lemma|በዓለ ኀምሳ|በዓለ ጰራቅሊጦስ

መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ|Memeher Dr. Zebene Lemma|በዓለ ኀምሳ|በዓለ ጰራቅሊጦስ

እንኳን ለበዓለ እርገት በሰላም አደረሳችሁ!! በዓለ እርገት ምን የተፈጸመበት እለት ነው??

እንኳን ለበዓለ እርገት በሰላም አደረሳችሁ!! በዓለ እርገት ምን የተፈጸመበት እለት ነው??

Ethiopia :- በዓለ ጰራቅሊጦስ | ለምን ይከበራል ? | beale peraklitos  | በዓለ ሃምሳ | ጰንጠቆስጤ | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Ethiopia :- በዓለ ጰራቅሊጦስ | ለምን ይከበራል ? | beale peraklitos | በዓለ ሃምሳ | ጰንጠቆስጤ | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

ስለ አርባዕቱ  እንስሳ | ከስንክሳር | Bete Kidusan  #ethiopian #orthodox

ስለ አርባዕቱ እንስሳ | ከስንክሳር | Bete Kidusan #ethiopian #orthodox

Архікатэдральны касцёл

Архікатэдральны касцёл

በዓለ ጰራቅሊጦስ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከሐዲስ ኪዳን)

በዓለ ጰራቅሊጦስ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከሐዲስ ኪዳን)

+ ገብርኤል | gebriel 19

+ ገብርኤል | gebriel 19

♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህርት || ገና ብዙዎች ይመለሳሉ || አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @AryamMedia

♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህርት || ገና ብዙዎች ይመለሳሉ || አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @AryamMedia

በአስገራሚ እና አስደናቂ ክስተቶች የተሞላው የታላቁ ነብይ ኤልያስ ሙሉ ታሪክ!!!//story of Elijah

በአስገራሚ እና አስደናቂ ክስተቶች የተሞላው የታላቁ ነብይ ኤልያስ ሙሉ ታሪክ!!!//story of Elijah

ሀጥያቴን እንዴት ልናዘዝ? | አባ ገብረኪዳን ግርማ | ንስሀ ስትገቡ እንዲህ አድርጉ

ሀጥያቴን እንዴት ልናዘዝ? | አባ ገብረኪዳን ግርማ | ንስሀ ስትገቡ እንዲህ አድርጉ

|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh

|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

Ethiopia :- በዓለ ጰራቅሊጦስ | ለምን ይከበራል ?| መቼ ? | beale peraklitos |በዓለ ሃምሳ | ጰንጠቆስጤ |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube

Ethiopia :- በዓለ ጰራቅሊጦስ | ለምን ይከበራል ?| መቼ ? | beale peraklitos |በዓለ ሃምሳ | ጰንጠቆስጤ |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube

መዝሙር ሓጸርቲ በኣለ ሓምሳ ጵራቅሊጦስ

መዝሙር ሓጸርቲ በኣለ ሓምሳ ጵራቅሊጦስ

የቅዱስ ዳዊት ልጅ ትዕማር ማን ናት ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - ‎⁨መባዕ ቲቪ @Meba_tv

የቅዱስ ዳዊት ልጅ ትዕማር ማን ናት ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - ‎⁨መባዕ ቲቪ @Meba_tv

🔴

🔴 "ምልክት የለኝም " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot

በዓለ ጰራቅሊጦስ

በዓለ ጰራቅሊጦስ

ዕርገት      / የኣርባ ቀን ዕድል ማለት ምን ማለት ነው? /

ዕርገት / የኣርባ ቀን ዕድል ማለት ምን ማለት ነው? /

በዓለ ሃምሳ በመጋቤ ብሉይ ዮሴፍ ደሳለኝ

በዓለ ሃምሳ በመጋቤ ብሉይ ዮሴፍ ደሳለኝ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]