ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ|Memeher Dr. Zebene Lemma|በዓለ ኀምሳ|በዓለ ጰራቅሊጦስ

Автор: Evu-Tube ዘ ኦርቶዶክስ

Загружено: 2021-06-17

Просмотров: 748

Описание: #በዓለ_ኀምሳ
#በዓለ_ጰራቅሊጦስ
#ጰራቅሊጦስ
#በዓለ_ሃምሳ
የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2: 1-11
በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥ ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው። እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው። በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር። ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር፤ ይህም ድምፅ በሆነ ጊዜ ሕዝብ ሁሉ ተሰበሰቡ፥ እያንዳንዱም በገዛ ቋንቋው ሲናገሩ ይሰማ ስለ ነበር የሚሉትን አጡ። ተገርመውም ተደንቀውም እንዲህ አሉ። እነሆ፥ እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን? እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን የጳርቴና የሜድ የኢላሜጤም ሰዎች፥ በሁለት ወንዝም መካከል በይሁዳም በቀጰዶቅያም በጳንጦስም በእስያም፥ በፍርግያም በጵንፍልያም በግብፅም በቀሬናም በኩል ባሉት በሊቢያ ወረዳዎች የምንኖር፥ በሮሜም የምንቀመጥ፥ አይሁድም ወደ ይሁዲነትም የገባን፥ የቀርጤስና የዓረብ ሰዎች፥ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን።

Thank you 🙏 so much for watching.

GOD BLESS YOU

Please don't forget to like share & subscribe our Channel.

Here's the link below 👇👇👇

   / @evu-tube  
https://www.youtube.com/channel/UC4NC...

Click🖱 the bell icon 🔔 so you can be updated to our new uploaded videos.

Follow us on
   / @evu-tube  
https://www.facebook.com/Evu-Tube-102...
  / evu_tube  
https://t.me/evu_tube
  / evutube  
Instagram;  / evu_tube  
Twitter;  / evutube  
Telegram;https://t.me/evu_tube
Facebook;  / evu-tube-102.  .

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ|Memeher Dr. Zebene Lemma|በዓለ ኀምሳ|በዓለ ጰራቅሊጦስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ኢየሱስ ከተነሣ በኃላ እስከ ዕርገቱ 40 ቀናት የት ነበር? ምንስ ሠራ? || መምህር ዘበነ ለማ

ኢየሱስ ከተነሣ በኃላ እስከ ዕርገቱ 40 ቀናት የት ነበር? ምንስ ሠራ? || መምህር ዘበነ ለማ

Ethiopia :- በዓለ ጰራቅሊጦስ | ለምን ይከበራል ? | beale peraklitos  | በዓለ ሃምሳ | ጰንጠቆስጤ | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Ethiopia :- በዓለ ጰራቅሊጦስ | ለምን ይከበራል ? | beale peraklitos | በዓለ ሃምሳ | ጰንጠቆስጤ | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

ክፍል 1. የአለም መጨረሻ ምልክቱ ምንድን ነው? በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

ክፍል 1. የአለም መጨረሻ ምልክቱ ምንድን ነው? በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

Рав Финкель:  Зачем евреи

Рав Финкель: Зачем евреи "замутили" революцию в России?

Если слышите это от детей — немедленно уйдите, они вас не уважают. мудрость

Если слышите это от детей — немедленно уйдите, они вас не уважают. мудрость

ቀጥታ ሥርጭት ከ ሲኤም ሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

ቀጥታ ሥርጭት ከ ሲኤም ሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

ወሳኝ ወታደራዊ ካምፕ ተያዘ!አዲሱ ስምሪት

ወሳኝ ወታደራዊ ካምፕ ተያዘ!አዲሱ ስምሪት"ዘመቻ ማጽዳት"ሰዓት እላፊ ታወጀ!እንቅስቃሴ ገደብ ተጣለ!ቋራ! ጋሸና! ሽሬ! ሻሁራ! መቅደላ! ጋይንት!

ሞቶም ይናገራል ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት Memeher D.R Zebene Lemma

ሞቶም ይናገራል ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት Memeher D.R Zebene Lemma

ኢየሱስ ኢየሱስ የሚሉ ግን የማይድኑ። እንዴት? በመምህር ዘበነ ለማ

ኢየሱስ ኢየሱስ የሚሉ ግን የማይድኑ። እንዴት? በመምህር ዘበነ ለማ

ተደብቆ የቆየው የጸሎት ቀመር | የ 7 ቁጥር ምስጢር | ANCIENT PRAYER CODE | ዶርሮዳስታደሰ - Dr. Rodas Tadese | QEBETO

ተደብቆ የቆየው የጸሎት ቀመር | የ 7 ቁጥር ምስጢር | ANCIENT PRAYER CODE | ዶርሮዳስታደሰ - Dr. Rodas Tadese | QEBETO

💥 እንጀራ ያሁሉ አይን እያለው ከመብላት 😂 በዚህ ከቀጠለ ጥብስ በፍሬ

💥 እንጀራ ያሁሉ አይን እያለው ከመብላት 😂 በዚህ ከቀጠለ ጥብስ በፍሬ "ተስፋሁን ከበደ "

የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ! የብልጽና ጦር እየተናደ ወደ ፋኖ ገባ! ክልል አቋርጦ እነ ዘመነን የተቀላቀለው ሃይል!

የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ! የብልጽና ጦር እየተናደ ወደ ፋኖ ገባ! ክልል አቋርጦ እነ ዘመነን የተቀላቀለው ሃይል!

MK TV ቅዱስ ቂርቆስ | በዓለ ጰራቅሊጦስ // ታሪክና ምክር ከየኔታ ጥዑም

MK TV ቅዱስ ቂርቆስ | በዓለ ጰራቅሊጦስ // ታሪክና ምክር ከየኔታ ጥዑም

Как улучшить ЗРЕНИЕ. Му Юйчунь. Часть 1.

Как улучшить ЗРЕНИЕ. Му Юйчунь. Часть 1.

ДОСТОЕВСКИЙ: СЕКРЕТНЫЕ ДНЕВНИКИ о ЕВРЕЯХ! то что скрывали 140 ЛЕТ после смерти ГЕНИЯ!

ДОСТОЕВСКИЙ: СЕКРЕТНЫЕ ДНЕВНИКИ о ЕВРЕЯХ! то что скрывали 140 ЛЕТ после смерти ГЕНИЯ!

Ethiopia :- በዓለ ሃምሳ የሚፈፀሙና የማይፈፀሙ ስርዓቶች | beale hamsa |niseha lemin tekelekele |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Ethiopia :- በዓለ ሃምሳ የሚፈፀሙና የማይፈፀሙ ስርዓቶች | beale hamsa |niseha lemin tekelekele |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

የጥቁር አንበሳ  የአየር ላይ ትርዒት | Black Lion Air Show 2026

የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት | Black Lion Air Show 2026

🔴Live ቀጥታ ከሲኤምሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን//ምርቃት

🔴Live ቀጥታ ከሲኤምሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን//ምርቃት

በበዓለ 50 ምን ይፈቀዳል ምንስ አይፈቀድም

በበዓለ 50 ምን ይፈቀዳል ምንስ አይፈቀድም

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]