ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ነነዌ በዮናስ ትንቢት መሠረት ስትወድቅ= መምህር ዘበነ ለማ

Автор: Memeher Dr Zebene Lemma

Загружено: 2026-02-02

Просмотров: 1446

Описание: ነነዌ በዮናስ ትንቢት መሠረት ስትወድቅ= መምህር ዘበነ ለማ
እግዚአብሔርም ቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ ።
2 ፤ ተነሥተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ ክፉታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርስዋ ላይ ስበክ።
3 ፤ ዮናስ ግን ከእግዚአብሔር ፊት ወደ ተርሴስ ይኰበልል ዘንድ ተነሣ፤ ወደ ኢዮጴም ወረደ፥ ወደ ተርሴስም የምታልፍ መርከብ አገኘ፤ ከእግዚአብሔርም ፊት ኰብልሎ ከእነርሱ ጋር ወደ ተርሴስ ይሄድ ዘንድ ዋጋ ሰጥቶ ወደ እርስዋ ገባ።
4 ፤ እግዚአብሔርም በባሕሩ ላይ ታላቅ ነፋስን አመጣ፥ በባሕርም ላይ ታላቅ ማዕበል ሆነ፥ መርከቢቱም ልትሰበር ቀረበች።
5 ፤ መርከበኞቹም ፈሩ፥ እያንዳንዱም ወደ አምላኩ ጮኸ፤ መርከቢቱም እንድትቀልልላቸው በውስጥዋ የነበረውን ዕቃ ወደ ባሕር ጣሉት፤ ዮናስ ግን ወደ መርከቡ ውስጠኛው ክፍል ወርዶ ነበር፥ በከባድ እንቅልፍም ተኝቶ ነበር።
6 ፤ የመርከቡም አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ። ምነው ተኝተሃል? እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ያስበን እንደ ሆነ ተነሥተህ አምላክህን ጥራ አለው።
7 ፤ እርስ በእርሳቸውም። ይህ ክፉ ነገር በማን ምክንያት እንዳገኘን እናውቅ ዘንድ ኑ፥ ዕጣ እንጣጣል ተባባሉ። ዕጣም ተጣጣሉ፥ ዕጣውም በዮናስ ላይ ወደቀ።
8 ፤ የዚያን ጊዜም። ይህ ክፉ ነገር በማን ምክንያት እንዳገኘን እባክህ ንገረን፤ ሥራህ ምንድር ነው? ከወዴትስ መጣህ? አገርህስ ወዴት ነው? ወይስ ከማን ወገን ነህ? አሉት።
9 ፤ እርሱም። እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ በሕሩንና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ እግዚአብሔርን እመልካለሁ አላቸው።
10 ፤ እነዚያም ሰዎች ከእግዚአብሔር ፊት እንደ ኰበለለ እርሱ ስለ ነገራቸው አውቀዋልና እጅግ ፈርተው። ይህ ያደረግኸው ምንድር ነው? አሉት።
11 ፤ ባሕሩንም ሞገዱ አጥብቆ ያናውጠው ነበርና። ባሕሩ ከእኛ ዘንድ ጸጥ እንዲል ምን እናድርግብህ? አሉት።
12 ፤ እርሱም። ይህ ታላቅ ማዕበል በእኔ ምክንያት እንዳገኛችሁ አውቃለሁና አንሥታችሁ ወደ ባሕር ጣሉኝ፥ ባሕሩም ጸጥ ይልላችኋል አላቸው።
13 ፤ ሰዎቹ ግን ወደ ምድሩ ሊመለሱ አጥብቀው ቀዘፉ፤ ዳሩ ግን ባሕሩ እጅግ አብዝቶ ይናወጥባቸው ነበርና አልቻሉም።
14 ፤ ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ጮኸው። አቤቱ፥ እንደ ወደድህ አድርገሃልና እንለምንሃለን፤ አቤቱ፥ ስለዚህ ሰው ነፍስ እንዳንጠፋ ንጹሕም ደም በእኛ ላይ እንዳታደርግ እንለምንሃለን አሉ።
15 ፤ ዮናስንም ወስደው ወደ ባሕሩ ጣሉት፤ ባሕሩም ከመናወጡ ጸጥ አለ።
16 ፤ ሰዎችም እግዚአብሔርን እጅግ ፈሩ፥ ለእግዚአብሔርም መሥዋዕትን አቀረቡ፥ ስእለትንም ተሳሉ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ነነዌ በዮናስ ትንቢት መሠረት ስትወድቅ= መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

#NEW🔴#አንስታችሁ ወደ ባህር ጣሉኝ ትንቢተ ዮናስ ም. ፩፥፲፪ @በመምህር ዘላለም ወንድሙ #አስተርእዮ_ማርያም #ስብከት #eotc #new

#NEW🔴#አንስታችሁ ወደ ባህር ጣሉኝ ትንቢተ ዮናስ ም. ፩፥፲፪ @በመምህር ዘላለም ወንድሙ #አስተርእዮ_ማርያም #ስብከት #eotc #new

የፕሮቴስታንት እምነት መጨረሻው ወዴት ነው?   በጀርመን የጉዳይ ጥናት መሠረት

የፕሮቴስታንት እምነት መጨረሻው ወዴት ነው? በጀርመን የጉዳይ ጥናት መሠረት

ክርስቲያን ይጠፋል! ይህንን ያልተረዳ ክርስቲያን ልንለዉ አንችልም! #ምዕራፍ-chapter

ክርስቲያን ይጠፋል! ይህንን ያልተረዳ ክርስቲያን ልንለዉ አንችልም! #ምዕራፍ-chapter

አርቲስቶች የተደመሙበት ጥር መርቆሪወስ በአል / ከ700 አመት በላይ እድሜ ያለው ልዩ በአል/ @tezamedia-17

አርቲስቶች የተደመሙበት ጥር መርቆሪወስ በአል / ከ700 አመት በላይ እድሜ ያለው ልዩ በአል/ @tezamedia-17

⭕️Live 👉የነነዌ ጾም 2ኛ ቀን 👉የምሕላ ጸሎት 👉ጥር 26 ቀጥታ ከሳሪስ ቅዱስ ዮሴፍ || From St. Joseph Feb 3

⭕️Live 👉የነነዌ ጾም 2ኛ ቀን 👉የምሕላ ጸሎት 👉ጥር 26 ቀጥታ ከሳሪስ ቅዱስ ዮሴፍ || From St. Joseph Feb 3

Сила Утреннего Ритуала Определяет Весь Твой День | Наполеон Хилл

Сила Утреннего Ритуала Определяет Весь Твой День | Наполеон Хилл

"ይሄ ተከራይ አይተኛም..."😂 |ማን ያሸንፋል?|

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily February 2, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily February 2, 2026

ከዱባይ እናቷ ሳያውቁ መጥታ ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው #story #ethiopianpodacst #lovestory

ከዱባይ እናቷ ሳያውቁ መጥታ ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው #story #ethiopianpodacst #lovestory

የነነዌ ፆም ታላቂቱ ከተማ | ድንቅ ስብከት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | New orthodox sibket by henok haile | henok haile sibket

የነነዌ ፆም ታላቂቱ ከተማ | ድንቅ ስብከት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | New orthodox sibket by henok haile | henok haile sibket

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

ኢየሱስ እነዚህን ቃላት ለእናቱ በመጀመሪያው ተአምር ጊዜ ተናግሮ ነበርን?በጣም ያሳዝናል!

ኢየሱስ እነዚህን ቃላት ለእናቱ በመጀመሪያው ተአምር ጊዜ ተናግሮ ነበርን?በጣም ያሳዝናል!

የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ 18ቱ በዓላት የትኞቹ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? መምህር ዘበነ ለማ

የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ 18ቱ በዓላት የትኞቹ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? መምህር ዘበነ ለማ

ኦርቶዶክሶች ወዴት እየሄዳችሁ ነው? መጨረሻውስ  ምንድን ነው? መምህር ዘበነ ለማ

ኦርቶዶክሶች ወዴት እየሄዳችሁ ነው? መጨረሻውስ ምንድን ነው? መምህር ዘበነ ለማ

ከአጭበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ #comedianeshetu #canadavisa #ainews #aiupdates #donkeyyoutube

ከአጭበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ #comedianeshetu #canadavisa #ainews #aiupdates #donkeyyoutube

🔴LIVE #ጸሎተ_ኪዳን ‼️👉#የነነዌ_ጾም || ቀጥታ ከአቡነ ሃብተማርያም

🔴LIVE #ጸሎተ_ኪዳን ‼️👉#የነነዌ_ጾም || ቀጥታ ከአቡነ ሃብተማርያም

ከልባችን  ያልወጣው የአርባ አመታት ትዝታ... ንፋስ ስልክ ት/ቤት በድንገቴ ፈንጠዝያ ተሞላች! //ትዝታችን በኢቢኤስ//

ከልባችን ያልወጣው የአርባ አመታት ትዝታ... ንፋስ ስልክ ት/ቤት በድንገቴ ፈንጠዝያ ተሞላች! //ትዝታችን በኢቢኤስ//

Просыпаетесь в 3 ночи? Это не возраст — правда врачей | БАБУШКИНЫ РЕЦЕПТЫ

Просыпаетесь в 3 ночи? Это не возраст — правда врачей | БАБУШКИНЫ РЕЦЕПТЫ

EMS Eletawi ጦርነቱና የህወሓት ፍላጎት Mon 02 Feb 2026

EMS Eletawi ጦርነቱና የህወሓት ፍላጎት Mon 02 Feb 2026

🔴 LIVE || ቀጥታ ጸሎተ ኪዳን | አቡነ ሀብተማርያም ❗️The Covenant of the Lord ጥር 26 2018 ዓ/ም

🔴 LIVE || ቀጥታ ጸሎተ ኪዳን | አቡነ ሀብተማርያም ❗️The Covenant of the Lord ጥር 26 2018 ዓ/ም

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]