የእግዚአብሔር ቃል/ The word of God - Dr. Abraham Teklemariam and Hana Doda - Part 1
Автор: Shema - with Hana Doda Gobena
Загружено: 2021-09-29
Просмотров: 2268
Описание:
መፅሐፍ ቅዱስ በዕብራውያን 4:12 ላይ ሲናገር “የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሠራ ነውና፤ በሁለት በኩል ስለት ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ ስለታም ነው፤ ነፍስንና መንፈስን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስኪለያይ ድረስ ዘልቆ ይወጋል፤ የልብንም ሐሳብና ምኞት ይመረምራል።” ይላል:: ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል እንደሌሎች መፅሐፍት መፅሐፍ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር የሚገኝበት ቦታም ጭምር ነው::
ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለን ግንኙነት በርግጥ የህይወታችንን ሁኔታ ይወስናል! ለዛ ነው የዛሬው ውይይት ያስፍለገው:: ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያለን ግንኙነት የተስተካከለና የጠነከረ እንዲሆን ፀሎታችን ነው::
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: