ፀሎት/ prayer - Dr. Mamusha Fenta and Hana Doda
Автор: Shema - with Hana Doda Gobena
Загружено: 2021-08-05
Просмотров: 33785
Описание:
መፅሐፍ ቅዱስ በ 1 ተሰሎንቄ 5:17 ላይ
“ሳታቋርጡ ጸልዩ፤” ይላል:: የሰው ልጅ ህይወት ያለ oxygen መቀጠል እንደማይችል ሁሉ የክርስትናም ህይወት ያለ ፀሎት አይቀጥልም:: ፀሎት ስጦታ ነው! ታዲያ የዚህን ያህል አስፍላጊ የሆነን ነገር በደንብ እናስብበታለን? እየተማርነው ነው? በፀሎት ጉዳይ ከትላንት ዛሬ እያደግን ነው ወይ? ይህ ውይይት ስለ ፀሎት ማሰብን, ፀሎትን መማርንና በፀሎት ማደግን ለማበረታታት ተብሎ የተዘጋጀ ነው::
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: