ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Apostolic church of Ethiopia

Автор: sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን

Загружено: 2024-01-25

Просмотров: 4026

Описание: ምስጋና ነው በልቤ ያለው/4/
ኃይልህን አትቆጥብ ተነስ ዘምር ይለኛል
ፍቅሩ ውስጤ ገብቶ ይቀሰቅሰኛል
ድምጽህን አትቆጥብ ተነስ አምልክ ይለኛል
ውለታውን ሳስብ መች ዝም ያሰኘኛል፡፡

1. ሀዘኔን ጭንቀቴን እየሱስ ወሰደው
የሞት ዕዳዬንም መርገሜን ሰበረው
ከእስራት ፈትቶኛል ነጻ ወጥቻለሁ
እንደ ሰባ እንቦሳ እንዲህ ዘምራለሁ 4×
     በገናው ይደርደርለት መስንቆውም ይነሳለት/2/
     የእኔ ናርዶስ የእኔ ሽቱ ማደሪያውን ያውድለት/2/
     ያየሁ ነኝ ምህረቱን ያየሁ ነኝ
     ያየሁ ነኝ ማዳኑን ያየሁ ነኝ/2×/
     ከሞት ደጃፍ እጄን ይዞ የወጣሁ ነኝ፡፡

2. ስዘል ሳሸበሽብ ሚልኮንብትስቅብኝ
እርሷ ስላልገባት ተዋረድክ ብትለኝ
ከዬት እንዳነሳኝ ጠንቅቄ/እኔ ግን/ አውቃለሁ
ከሆንኩትም በላይ ገና እሆናለሁ
(በልቤ ዙፋን ላይ ንጉሴን ሾሜአለሁ) 4×
        ከበግ ከእረኝነት ከውርደት አንስቶ
        ከበደል ከኃጢኣት በደሙ አንፅቶ
        ትቢያውን አራግፎ እንዲህ ሰው ካደረገው
        መዘመር ክብር እንጂ የምን መዋረድ ነው!
ለእኔስ ክብሬ ማዕረጌ ለእኔስ ክብሬ
ለእኔስ ክብሬ መዋረድ ነው ለእኔስ ክብሬ
ለእኔስ ክብሬ ማዕረጌ ለእኔስ ክብሬ
በእየሱስ ፊት መዋረድ ነው ለእኔስ ክብሬ፡፡

3. እንደተመኘሁት እንዳሰብኩት ባይሆንልኝ
ከወይን ሀረግ ፍሬ ምንም እንኳን ባላገኝም
አላጉረመርምም ዘውትር በእርሱ ደስ ይለኛል
የመድኃኒቴ አምላክ የሱስ ለእኔ (ለእኔስ) ይበቃኛል።
       እንዲያው ብቻ ደስ ደስ ይለኛል/2/
       አምልኮህን ጨምር ይለኛል/2/
       በገናህን ደርድር ይለኛል/2/
       እልልታህን አቅልጥ ይለኛል/2/

ኡዎም ሉዊ ቤኤ ኪና የሱሳ
ምቆም ሉዊ ቤዔ ኪና ሞለና
ገለታ አዕሌ ኢኒንሴ መዝሙራ አዕሌ ኢኒንሴ /2/

ሰዋ ሰዋ አን ክነ ኤቡሞክ
ሰዋ ሰዋ አመዳ ዋሩሞክ
ገለታ ሎምቤ አን ክነ ኤቡሞክ
ገለታ ሎምቤ አመዳ ዋሩሞክ

ገለታ ኤዳ ኤዳ አን ኡዎሞ ክነ
መዝሙራሜ ኤዳ ኤዳ ዘመሮሞ ክነ
ገለትም እሁኮዮ ክነ መዝሙርም እሁኮዮ ክነ
እልላት እሁኮዮ ክነ ሽምሽማት እሁኮዮ ክነ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Apostolic church of Ethiopia

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song |  Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song | Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

Apostolic church of Ethiopia#Hossana conference# worship time with samson

Apostolic church of Ethiopia#Hossana conference# worship time with samson

ጌታ ሆይ ዝቅ አድርገኝ #ዘማሪ ታምራት ሀይሌ Vol. 13 Track 05 Tamrat Haile (Geta hoy zik adrgegn)

ጌታ ሆይ ዝቅ አድርገኝ #ዘማሪ ታምራት ሀይሌ Vol. 13 Track 05 Tamrat Haile (Geta hoy zik adrgegn)

መንፈስህን | የአዳማ ጥምር ንዑስ መዘምራን | አዲስ አበባ የወጣቶች ኮንፈረንስ

መንፈስህን | የአዳማ ጥምር ንዑስ መዘምራን | አዲስ አበባ የወጣቶች ኮንፈረንስ

​ሰበር ዜና: የካቲት 8/2018 | Ethiopia News Today, Sun, Feb/15 February 2026

​ሰበር ዜና: የካቲት 8/2018 | Ethiopia News Today, Sun, Feb/15 February 2026

ሀያል ሆይ ሀያል አደረከን || የዝዋይ አጥቢያ መዘምራን || Apostolic church of Ethiopia ||

ሀያል ሆይ ሀያል አደረከን || የዝዋይ አጥቢያ መዘምራን || Apostolic church of Ethiopia ||

ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM

ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM

የጉራጌ ቅ/ሰበካ መዛምራን#apostolic songs#እዚያጋማ የለም ሌላ

የጉራጌ ቅ/ሰበካ መዛምራን#apostolic songs#እዚያጋማ የለም ሌላ

Как Храм Соломона Был РАЗРУШЕН!

Как Храм Соломона Был РАЗРУШЕН!

Apostolic church of hossana mother’s choir

Apostolic church of hossana mother’s choir

ልዩ የበረከት አምልኮ | Aster Seifu & Leul Mokenen | Wedding | Meki Apostolic Church

ልዩ የበረከት አምልኮ | Aster Seifu & Leul Mokenen | Wedding | Meki Apostolic Church

የዜማ ጊዜ | Apostolic Church | እልል በዪ | Apostolic song | Hossana Choir | የሆሳዕና መዘምራን

የዜማ ጊዜ | Apostolic Church | እልል በዪ | Apostolic song | Hossana Choir | የሆሳዕና መዘምራን

Apostolic songs/Apostolic Mezmur/Misrak Ayat Choir

Apostolic songs/Apostolic Mezmur/Misrak Ayat Choir

Begizew Sideres

Begizew Sideres

Ethiopia: የካቲት 5/2018 ዓ ም የአሁን መረጃዎች| Ethiopia news today fano anchor media February 12, 2026

Ethiopia: የካቲት 5/2018 ዓ ም የአሁን መረጃዎች| Ethiopia news today fano anchor media February 12, 2026

አዲስ አበባ ኮንፍራንስ | የምንጠብቀው አለ | Live worship | Apostolic Church song

አዲስ አበባ ኮንፍራንስ | የምንጠብቀው አለ | Live worship | Apostolic Church song

የበላይ | YEBELAY | የሆሳዕና ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የማራናታ ህብረት መዘምራን የሽብሸባ መዝሙር |

የበላይ | YEBELAY | የሆሳዕና ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የማራናታ ህብረት መዘምራን የሽብሸባ መዝሙር |

አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

የመርካቶ መዘምራን አዝማች |አላቋርጥም በቃ ገና አጨምራለሁ|

የመርካቶ መዘምራን አዝማች |አላቋርጥም በቃ ገና አጨምራለሁ|

ኢየሱስ | አዲስ ዝማሬ | የምዕራብ አጥቢያ መዘምራን

ኢየሱስ | አዲስ ዝማሬ | የምዕራብ አጥቢያ መዘምራን

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]