ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

መዝሙር ዘምኲራብ ፣ ቦአ ኢየሱስ ምኲራበ አይሁድ። በር/አ/ደ/ሰ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ሕፃናትና አዳጊያን ክፍል።

Автор: EOTC St.Michael ኮሎኝ ቅዱስ ሚካኤል AEOKD Cologne Germany

Загружено: 2026-03-01

Просмотров: 203

Описание: #ምኵራብ-ሦስተኛው የአቢይ ጾም ሳምንት ስያሜ

የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ)

ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ወመሐረ ቃለ ሃይማኖት ወይቤሎሙ ምጽዋተ አበድር እመሥዋዕት አነ ውእቱ እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት እግዚኣ ውእቱ ለሰንበት ወልደ እጓለ እመሕያው ኢትግበሩ ቤተ አቡየ ቤተ ምስያጥ ቤትየሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ ቦአ ምኩራቦሙ ወገሠፆሙ ያርምሙ አንከሩ ምህሮቶ ሞገስ ቃሉ ወጣዕመ ነገሩ ወሣዕሣዓ አፉሁ፡፡

ትርጉም:- ጌታችን ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ ገባ፤ የሃይማኖት ቃልን አስተማረ፤ ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወዳለሁ፤የሰንበት ጌታዋ የምሕረት አባቷም እኔ ነኝ፤ የሰው ልጅም የሰንበት ጌታዋ ነው ፡፡ያባቴን ቤት የንግድ ቦታ አታድርጉት፤ቤቴስ የጸሎት ቤት ይባላል (እያለ የሃይማኖትን ቃል አስተማራቸው፡)፡ ወደ ምኩራባቸውም ገብቶ ዝም ይሉ ዘንድ ገሠፃቸው፤ እነርሱም ትምህርቱን፣ የቃሉን ግርማ፣ የአነጋገሩን ጣዕምና፣ የአንደበቱን ቅልጥፍና አደነቁ።

ምስባክ

መዝ.፷፰ ፡ ፱፡- እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ፤ ትዕይርቶሙ ለእለይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ፤ ወቀጻዕክዋ በጾም ለነፍስየ፡፡

ትርጉም፦ የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና ነፍሴን በጾም አስመረርኋት፡፡

‹‹ወደ አደገበትም ወደ ናዝሬት መጣ፤ እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን ምኵራብ ገባ ሊያነብም ተነሳ፡፡›› ሉቃ. 4፥16
‹‹ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በሚገባቸው ያስተምራቸው ነበር፡፡›› ማቴ. 13፥52
ሰንበትም በሆነ ጊዜ በምኵራብ ያስተምር ጀመር፡፡
ማር 6፥1
በዕለቱ ቅዳሴ ላይ የሚነበቡ ምንባባትም፤ ጌታችን ቤተ መቅደሱን የንግድ ማዕከል ያደረጉትን ዓይቶና አዝኖ ነጋዴዎቹን ከነመንጋቸው በጅራፍ እንዳስወጣቸውና ‹‹ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት በሦስተኛው ቀን እኔ እሠራዋለሁ፡፡›› ብሎ ስለመ ሞቱና ስለ ትንሣኤው ማስተማሩን የሚገልጽ ነው፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር !

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
መዝሙር ዘምኲራብ ፣ ቦአ ኢየሱስ ምኲራበ አይሁድ። በር/አ/ደ/ሰ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ሕፃናትና አዳጊያን ክፍል።

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ልጆች እንዴት አደራችሁ ከጥዋት እስከ ማታ ማነው የጠበቃችሁ፣ ጾም የነፍስን ቁስል ታድናለች። መዝሙር በፈለገ ሰላም ሕፃናት ወአዳጊያን ክፍል።

ልጆች እንዴት አደራችሁ ከጥዋት እስከ ማታ ማነው የጠበቃችሁ፣ ጾም የነፍስን ቁስል ታድናለች። መዝሙር በፈለገ ሰላም ሕፃናት ወአዳጊያን ክፍል።

የ 2018 ዓ.ም የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓል - በርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን - ኮለን ጀርመን

የ 2018 ዓ.ም የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓል - በርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን - ኮለን ጀርመን

Mar-18 በዓል ስልጣን ትራምፕ ስርሑ ገዲፉ I ኢራን ሕቡእ ልመና ትራምፕ ተውጽእ I Trump’s Iran Gamble: Is the US Losing the War

Mar-18 በዓል ስልጣን ትራምፕ ስርሑ ገዲፉ I ኢራን ሕቡእ ልመና ትራምፕ ተውጽእ I Trump’s Iran Gamble: Is the US Losing the War

ታላቅ የምሥራች !!!

ታላቅ የምሥራች !!!

# መዝሙር  ብመዝምራን   #habesha ትምህርቲ ሰ/ቤ/ክ/ ክ / #habesha ደብረ ገነት ሮቶርዳም  Nederland

# መዝሙር ብመዝምራን #habesha ትምህርቲ ሰ/ቤ/ክ/ ክ / #habesha ደብረ ገነት ሮቶርዳም Nederland

EMN - ዱባይ ኣብ ራዕዲ! | ካብ ኣሜሪካ ድዩ ወይስ ካብ እስራኤል? ኣብ ውሽጢ ኢራን ዝተተኮሰ ዘይተፈልጠ ነታጊ- Eritrean Media Network

EMN - ዱባይ ኣብ ራዕዲ! | ካብ ኣሜሪካ ድዩ ወይስ ካብ እስራኤል? ኣብ ውሽጢ ኢራን ዝተተኮሰ ዘይተፈልጠ ነታጊ- Eritrean Media Network

ይህ ሁላ ድራማ አለመሆኑና መሆኑ ዛሬ ይወጣል ermias abebe daniel yelma ተናገር እውነቱን

ይህ ሁላ ድራማ አለመሆኑና መሆኑ ዛሬ ይወጣል ermias abebe daniel yelma ተናገር እውነቱን

የበገና ዝማሬ ፣ አባታችን በሰማያት ላይ ያለህ ተለይቶ ይመስገን ስምህ።

የበገና ዝማሬ ፣ አባታችን በሰማያት ላይ ያለህ ተለይቶ ይመስገን ስምህ።

ግምጃየና አቤኒ ቦቸ በአንድ መጡ ምን እየተካሄደ ነው ወይ ጉድ ዘንድሮ 🤔🤔@Gemejameri @Abeniz_official @Bochera16

ግምጃየና አቤኒ ቦቸ በአንድ መጡ ምን እየተካሄደ ነው ወይ ጉድ ዘንድሮ 🤔🤔@Gemejameri @Abeniz_official @Bochera16

New Eritrean Series film 2026 #Yewaff Ghenet #10 #የዕዋፍ ገነት #By Michael Eyasu Harmony

New Eritrean Series film 2026 #Yewaff Ghenet #10 #የዕዋፍ ገነት #By Michael Eyasu Harmony

ምስባክ ዘቅድስት ፣ እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ።

ምስባክ ዘቅድስት ፣ እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ።

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ? የሕፃናትና አዳጊያን መርሐግብር።

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ? የሕፃናትና አዳጊያን መርሐግብር።

18 March 2026

18 March 2026

የመካነብርሃን ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ታዳጊ መዘምራን

የመካነብርሃን ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ታዳጊ መዘምራን

መዝሙር ፣ ወደ አንቺ የመጣው በብሩህ ደመና ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና።

መዝሙር ፣ ወደ አንቺ የመጣው በብሩህ ደመና ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና።

28 februari 2026:Psalms 40 ትግ - ዳዊት16: ንኣኻ ዚደልዩ ዅሎም ይተሐጐሱ፣ ብኣኻውን ባህ ይበሎም ምድሓንካ ዜፍቅሩ ዘበሉ፣ ከየብኰሩ፣ እግዚኣ

28 februari 2026:Psalms 40 ትግ - ዳዊት16: ንኣኻ ዚደልዩ ዅሎም ይተሐጐሱ፣ ብኣኻውን ባህ ይበሎም ምድሓንካ ዜፍቅሩ ዘበሉ፣ ከየብኰሩ፣ እግዚኣ

WIELKA SZARŻA ARSENALU! FANTASTYCZNE GOLE I PEWNY AWANS! ARSENAL - BAYER, SKRÓT MECZU

WIELKA SZARŻA ARSENALU! FANTASTYCZNE GOLE I PEWNY AWANS! ARSENAL - BAYER, SKRÓT MECZU

TRUMP OGŁOSIŁ PLAN - TO PRZEJDZIE DO HISTORII

TRUMP OGŁOSIŁ PLAN - TO PRZEJDZIE DO HISTORII

Der Junge Yosef Melaku von 2012 bis 2026

Der Junge Yosef Melaku von 2012 bis 2026

ጸሎተ ፍትሐት፣ በዶርማገን ( Dormagen ) በግፍ ለተገደለው ታዳጊ ልጃችን ዮሴፍ ( ገ/እግዚአብሔር ) የተደረገ ጸሎተ ፍትሐት።

ጸሎተ ፍትሐት፣ በዶርማገን ( Dormagen ) በግፍ ለተገደለው ታዳጊ ልጃችን ዮሴፍ ( ገ/እግዚአብሔር ) የተደረገ ጸሎተ ፍትሐት።

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]